ደባ ...
ጽልመታዊ-ቅብብሎሽ
***
„እግዚአብሄር ቁጣውን አይምልሰም፤
ከእርሱ በታች ረዓብን የሚረዱ
ይዋረዳሉ“
(መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፱ ቁጥር
፲፫)
ከሥርጉተ ©ሥላሴ
21.07.2018
(ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ)
ቅብብሎሽ
ለጥፈት-ግጥግጦሽ
ለምክነት-ምልልሶሽ
አሪዎሳዊ-ድግግሞሽ
ጨለማዊ-ድርብርቦሽ።
ማቅ አልባሽ
ጽልመታዊ-ጥሎሽ።
ጽንፋዊ-ትምክኽቶሽ
ደመናዊ-ህልሞሽ።
ዬሳዖል-መንትዮሽ
ቅልሞሽ፤
ደባን አምራች ቅብብሎሽ …
- · ተጣፈ ጥቅምት 22 ቀን 2002 ዓ.ም ሲዊዘርላንድ
·
ተስፋ
መጽሐፌ ላይ ለህትምት የበቃ።
ዕውነት
ያሸንፋል!
የኔዎቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ሰንበት።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ