ዕውነት!

ት ታ ያ ለ ሽ


„ስለዚህም አፌን አልከለክልም፤
 በመንፈሴም ጭነቀትን እናገራለሁ፤
በነፍሴ ምሬት በኀዘን አንጎራጉራለሁ።“
(መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፲፩)
ከሥርጉተ ©ሥላሴ 21.07.2018
(ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ)


ት ታ ያ ለ ሽ
    ***

ቀና አትይም ...
        ትጎብጫለሽ።
የለሽ ሲባል ...
        ትገኛለሽ።
ሞተች ሲሉም ...
        ትነሻለሽ።
አፈ ታሪክ ...
        እልም አይደለሽ።
ቁልጭ ብለሽ
        ትታያለሽ።
ሚዛን ዕውነት...
         ትፈረጃለሽ።
ለዝንታዓለም፣ ለአንችነትሽ ...
          ... ትቆሚያለሽ!
                                                        
·        ሥጦታ ፣ ...
      የግንባር ሥጋ ለሚሆኑ ጽኑ ወገኖቼ።
      1985 ዓ.ም ድል ገብያ ገብርኤል-አዲስ አበባ
      ዕርዕስ ምር በመምህርት ወ/ሮ ካሳነሽ ቢሆነኝ።
·        ተስፋ መጸሐፌ ላይ ልህትምት የበቃ።
ዕውነት ያሸንፋል!
የኔዎቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ሰንበት።




አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።