ልጥፎች

የህውሃት ለቅሶ ... ግፍ አይሆንም? ጡር ፍሩ!

ምስል
የስሞታ ክምር አይሆንም እን ደ ተለመደው የልዕልና ብርንዶ !  እንኳን ደህና መጡልኝ።  „እጆቼን ሰልፍ ያስተምራል፤  በክንዴም የናስ ቀስት እገትራለሁ።“  መዝሙረ ዳዊት ፲፯ ቁጥር ፲፬“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 19.01.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ·        ግ ርምታ! እንዴት ሰነበታችሁልኝ የእኔ ቅኖቹ? እኔ አምላኬ ክብሩ ይስፋ ደህና ነኝ። በዬአቅጣጫው የሚሰማ አቤቱታ አንድ አይነት ነው - እንግሊዞች ሬድሜድ እንደሚሉት። የህውሃት ማንፌስቶ ማህበረተኞች የስሞታ ክምር በተለመደው የጭካኔ ብርንዶ የሰብዕ ቁርጥ አለመቀጠል የሁሉም የወል የለቅሶ ቤት ሆኗል። ሁሉም በአንድም በሌላም ተገፋን፤ ጥፋቱ ሁሉ ተጠቃሎ በአንድ ድርጅት ላይ ሆነ፤ የ27 ዐመቱ ዕዳ በእኛ ላይ ብቻ ተጣለብን፤ እምናመለከው የህውሃት ታቦት ሰሚ  አጣ እያሉ እያጣወሩ ነው። ከ2008 ዓመተ ምህረት በፊት ወደ ነበረው መመለስ አለበት እያሉን ነው፤ ወንዝ ወደ ላይ ወይንስ ወደ ታች ይሆን የሚፈሰው?!ለመሆኑ 2010 እራሱን መልሰን ማምጣት እንችል ይሆን?  ·        ብ ቻ እኛ እንዲህ እንላለን… 27 ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የተሸከመውን በደል ብራናውም ብዕሩም አይችለውም እና ጡሩ ፍሩ እያልን ነው። እነሱ ለ9ወራት ከጨቋኝነት፤ ከገዢነት፤ ከበላይነት መ ወገዳቸ ው የከበዳቸው 27 ዓመት ሙሉ በባይተዋርነት አሳሩን እዬበላ መወለደኑ የጠላውን 100ሚሊዮን ምንዱብ ህዝብስ ምን ይል ይሆን? ብግፍ የፈሰሰው ደም እና ዕናባስ ከቶ ተገኝቶ ቢጠዬቅ ምን ይል ይሆን?...

ዘመን ራሱን ሲጽፈው / የፊደል ጽጌረዳ/

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ዘመን ራሱን ሲጽፈው። „ከቁጣው ጢስ ወጣ ከፊቱም የሚባላ እሳት ነደደ።“ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergure©Selassie 10.01.2019 ከእመ ዝምታ ዘመን ጸሐፊ ሆኖ የአሳር ክምር- የዕለት ስንቅ እና ትጥቅ ሆኖ በጎታ ጎታ ሆኖ -መኖ ዘመን ራሱን ሆኖ ---- ሊተርጉም ሊያስተ ረ ጉም ሊያ መ ሳጥር ሊ ያ ስመ ሰ ጥር ሸ ርን - በግሬ ደ ር በዶ ዘ ር ሊመነ ጥር በመክሊት ያ ለ ቀን በ ር ተነስቷል ዘመን ድርሳኑን ሊያ ከ በር - ሊያስከበር። አምና ይህን ጊዜ ወሎ ላይ /// ራድ ዕንባ በራ ዳር ሲከ መ ር ቅዱስ ሚኬኤል በአደባባይ በሰው ሰራሹ ባለክንፍ ሲ ደበ ደብ የእዮር ቁጣ ሲንር ሲንር ዕንባ ሲ ከ ንፍ ሲበር ሲበረብር ሲበረብር የአስተ ር ዮ እምታ ሲነ ባ በር ዘመን ሆይ! ራሱን እንዲህ ፃፈ … ሲቃው፤ እንባው አዬተናነቀው… ትናንት እንደ ለ ፈ ዓዋጅ አ ሰ ነገረ አቤቱ! እያለ ሰዬመው ብሎ አለፈ እልፍ ሲሉ እልፍ እንሆ በብርቱ ብርታት -ተገኜ የአብ ይ ሱባኤ አሜንን ተ ና ኜ - እንደ ተ መኜ። የማ ያ ልፍ የለም አለፈ በአ ለ ፈ እንሆ - ተዘ ከ ረ ግንስ ግንስ ተራራዎች ተከ ማ ማረው ተመ ካ ክረው ተ ማ ምለው … ጉ ም ን አወያ ይ ተው /// ከዛው የ ሙ ጥኝ ብለው ተደማምረው በመ ቀን ስ - ተቀንሰው በማ ባ ዛት ተረ ት ተው በምሾ ቤተኝነት ተ ደ ውረው - ተሳክረው በላቀለት በፉር ሽኛ  - ሻ ኛዊ  ህልም በ ልቀ ው በመታ በ ይ ተ ት ንፍ ሰ ው - ተተር ት ረው ሊፈ ነ ዱ ተቦጫ ጭ ቀው፤ ድንኳን ጥ ለ ው ደመር ቀ ጥ ረው፤ ተቀጣ ጥ ረው ተቆጣ ጥ ...

ማህበረ ትሬኮላታ-በክህሎት ተረታ // የፊደል ወለባ/

ምስል
ማህበረ ትሬኮላታ - በክህሎት ተረታ! „አቤቱ በአንተ ታምኛለሁ እና ጠብቀኝ።“  መዝሙር ፲፭ ቁጥር፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ  Sergure©Selassie 10.01.2019 ከእመ ዝምታ  እንኳን ደህና መጡልኝ።  ጋርድ ተሰልፎ በትሬ ኮ ላታ የአጋም ቀጋ ቱመታ የእንኮሸ ሸ ሌ ሻ ጋ ታ የጨጎ ጎ ት እሩምታ የምላስ ሰልፍ ብርጌድ ጋ ጋ ታ፤ የባሩድ ወግ በበቃህ - ሊ ረ ታ በምላስ ወለ ም ታ ሲምታ ታ ዘመን በሲ ዖ ል ማህበር ሲመታ፤ የሰው ብርንዶ በሰልፍ - በፈረቃ - በ ተ ርታታ - በ ት ርታ የባለ ሳ ምንቱ የዋይታ እዬዬ ሊደራ ተሰልፎ ሁካታ የሴራ ሰናይ ትርትር በው ሽ ክታ አመሉን ሊያደርሰ - ፈ ገ ግታ አለ ለ ቀም አሉ ገረፍታ ደመካሴ ቆ ም ሶ ትጥቅ ካላስፈታ? አይ ሽ ርም ደም ካላዬ የከንቱ ኩ ርፍታ! የጤዛ ክምር ጉባኤ እን ደ ዋዛ እንዲህ ሲፈታ የ ቅ ርሻ ኮ ረ ፌ ግምል የማ ታ ማታ !እንዲህ እንደዋዛ ወይ ጉድ ድ ድ - ተረታ?! የት ው ልድ ብክንት ሲ ሰ ክን በክህሎት ዕድምታ የማቄን ጨርቄን ሰርግና መልስ ግ ርታ አለሁ ቢልም በ የለ ም ሲሾልክ ሲነፍ ስ በት በቁ ዘ ማ ወይ ጉድ!- ተፈታ! እንኮይ የእር ግባ ን ኩልልልልልልልልልልልልልልልልልታ፤ የብዙ ኃ ን ሐሤት የተስፋ ግራ ቢ ቲ መ ቅ ዲል - እርካታ የጨለማ ህልም በ በ ቃችሁ በፍት ኃ ት እንዲህ - ሲፈታ ብ ሩ ክ በአስተርዮ በሥርዬት በተ ደ ሞ -ተ ደ ሰታ የልቅና ክዋ ክ ብት ፍካት በእዮር ሆነ ለ ት እልልልልልልልልልልታ! ተጣፈ 19.01.2019 ቪንቲ - ዙርክ// 09.00 08.44/ ኢትዮጵያነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር!...

የጭራቆች ቤርሙዳ ባለ ሰው ሙዳ .../የፊዳላት ውበት/

ምስል
የጭራቆች ቤርሙዳ ባለ ሰው ሙዳ። ከሥርጉተ©ሥላሴ  Sergure©Selassie 10.01.2019 ከእመ ዝምታ „የድሆች ምክር አስፈራችሁ፤ አግዚአብሄር ግን ተስፋቸው ነው። መዝሙር ፲፫ ቁጥር ፱“ የገማና ገዳዳ ሲዘረገፍ ባዳ ሲተረተር ገድጋዳ ሲሸበሸብ ዘንጋዳ ሲሳጣ ጎረድራዳ ሲታጠፍ ከርዳዳ ቁርንጢጥ በ ርጋዳ የተራራ ጎርዳዳ የጭካኔ ሙዳ አይተርጉሙት ጋዳ የጭራቆች ቤርሙዳ። ·        ተ ጣፈ 19.01.2019 ቪንቲ- ዙሪክ// 08.23 ኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።  እንኳን ደህና መጡልኝ።  የኔዎቹ ኑሩልኝ። መሸቢያ ጊዜ።

የደብርዬ¡ ምሾ ይሁን፤ የአስተዛዛኞች ዓላማ እና ግብ ግን አልገብቶም!

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ዝብር ቅር ቅ። „አቤቱ እጅህ ከፍ ከፍ አለች፤ አላዩምም፤ ነገር ግን በሕዝብህ ላይ ያለህን ቅንዓት አይተው ያፍራሉ፤ እሳትም ጠላቶችህን ትበላላች“  ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፳፮ ቁጥር ፲፩  ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 15.01.2019 ከእመ ብዙሃን። ·        ማ ሟሻ … ውዶች ክብሮቼ እነ ናፍቆት የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ? ደህን ናችሁ ወይ? ውይ ዛሬ ፏ ፍንተው ብሏለኝ አዬሩ፤ እትጌ ልዕልተይ ጠሐይ መጥታ ትፍነሸነሻለች - ታፍነሸንሻለች፤ ለነገሩ የዚህ ዓመት ክረምት ቀለል ያለ ነው። ምን ትፈሪያለሽ ብባል ክረምትን ነው የምላችሁ፤ አገር ቤት እያለሁ አብሶ አዲስ አባባ ኗሪ በነበርኩበት ጊዜ ክረምት እህቶቼ በፈረቃ ይመጡልኝ ነበር፤ ሆዴ ርብሽብሽ ነው የሚለው፤ በተለይ ነጎድጓድ አልወድም። በዬአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ እንዲህ የያዝነው ዘመን ዓይነት ሲመጣ ደግሞ ሳንክ አይጠፋም። ብቻ ጠሐይ ካለች ተስፋ ነው። ተስፋ ደግሞ ያጀግናል። ·          ተዚህ ላይ ዕለቱንስ አብረን ብናዘክር። ዛሬ ጥር ሥላሴ ነው። የጎንደሪት የልጅነት ጊዜ ታወሰኝ፤ የዋሾ ሜዳ፤ የማርገጃው ወይራ…  ዓይኔ ዕንባ አቀረረ። አያቶቼ ነዳይን ፍሪዳ አርዳው በቁርጥ የገና ጾምን እንዲፈቱ የሚያደርጉበት ዕለት ነበር ዛሬ - ትውፊቱ እንደዛ ነበር። ሸንበቆው ተሰንጥቆ፤ እንደ ካራ ይዘጋጃል፤ ጤፍ እንጀራው ዘንጠፍ ብሎ ታጥፎ በአዋዜ ቁርጥ ለሚፈልግ ቁርጥ፤ ጥብስ ለሚፈልግ ጥብስ አደግድገው መላከብርሃናቱ አያቴ እና ታናሽ ወንድማቸውም መላከብ...