የጭራቆች ቤርሙዳ ባለ ሰው ሙዳ .../የፊዳላት ውበት/

የጭራቆች ቤርሙዳ ባለ ሰው ሙዳ።

ከሥርጉተ©ሥላሴ
 Sergure©Selassie
10.01.2019
ከእመ ዝምታ
„የድሆች ምክር አስፈራችሁ፤
አግዚአብሄር ግን ተስፋቸው ነው።
መዝሙር ፲፫ ቁጥር ፱“


የገማና ገዳዳ
ሲዘረገፍ ባዳ
ሲተረተር ገድጋዳ
ሲሸበሸብ ዘንጋዳ
ሲሳጣ ጎረድራዳ
ሲታጠፍ ከርዳዳ
ቁርንጢጥ ርጋዳ
የተራራ ጎርዳዳ
የጭካኔ ሙዳ
አይተርጉሙት ጋዳ
የጭራቆች ቤርሙዳ።

·       ጣፈ 19.01.2019 ቪንቲ- ዙሪክ// 08.23

ኢትዮጵያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።


እንኳን ደህና መጡልኝ።

የኔዎቹ ኑሩልኝ።
መሸቢያ ጊዜ።


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።