ልጥፎች

ጎርፍ ሥራ አይበዛበትም መንገድ ላይ ያገኜውን ዝባዝንኬ ያግበሰብሰዋል። ጊዜ ቴርሞ ሜትር ነው። ዘመንም እንዲሁ። ግን አንጎል ብቻ ሳይሆን ህሊና ላላቸው ብቻ። አንጎልማ ድንቢጥም አላት።

ምስል
      #እንደ ጥንቸል #የመሞከሪያ #ጣቢያ ኢትዮጵያ። ይህን የዛሬ 13/14 ዓመት የተናገርኩት፣ የፃፍኩበት ነው። የዛሬ እንዳይመስላችሁ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   #መንግስት #የሸፈተባት #አገር - #ኢትዮጵያ ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ዘመን ለራሱ በራሱ #ቴርሞ #ሜትር ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ኢትዮጵያ በብዙ ሁኔታ #ከብዳናላች አንዱን ይዘን ሌላውን #ጥለን መገስገስ የብልህነታችን ልኬታ ዝቅታ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ ። ጽላት! ሥርጉተ©ሥላሴ   ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ ። ጽላት! ሥርጉተ©ሥላሴ   በውስጡ ከሌለህ በምትፈልገው ውስጥ የሞቀ ቀለም ቀቢ ብቻ ትሆናለህ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022  ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ ። የራያችን መጓጎል ብልኃቱ ጠፍቶን። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie   ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ ። የራያችን መጓ...

አንድ የምታውቁት መልካም ሰብዕና በድንገት እራሱን አጥቶ ከደግነት አስተሳሰቡ ወጥቶ #ክፋነትን ተደላደልብኝ ሲል #አትደንግጡ።

ምስል
  አ ን ድ የምታውቁት መልካም ሰብዕና በድንገት እራሱን አጥቶ ከደግነት አስተሳሰቡ ወጥቶ # ክፋነትን ተደላደልብኝ ሲል # አትደንግጡ ። " ሽበትስ የሰው ዕውቀቱ ነው፦የእርጅናም ዘውዱ ያለነውር መኖር ነው። " ( መጽሐፈ ጥበብ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፱ ) እንዴት አደራችሁ ማህበረ - ቅንነት። ጎፋስ አማራ ክልልስ እንዴት አድረው ይሆን ????    # አለመደንገጡ በብዙ ይረዳል። ምክንያቱም # እንድትረጋጉ ያደርገል። የሰው ልጅ ሲፀነስ በፈጣሪው ንጽህና፦ ቅድስና፤ መባረክ ልክ ነው ብዬ አምናለሁኝ። ቅድስናው፤ መባረኩ ፈተና የሚገጥመው ከተወለደ በኋላ ነው የሚል ዕምነትም አለኝ። ከተወለደ በኋላ # ለምን ? ንጽህናውን፤ ቅድስናውን ሊያስቀጥል የሚችል ተቋም ዓለማችን ስለአልሰራች። በዚህ ዘርፍ ዓለማችን ልሙጥ ናት። ስለዚህ ክፋ ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ፤ ወይንም በከፊል የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ # ይሞግተዋል ። እራሳቸውን ያሸነፋ ጀግኖች ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱ ግን ጥቂት ናቸው። ጥቂት መሆናቸው ብቻ አይደለም። ጥቂቶችም ውሎ ሲያድር ከክፋነት ሃሳብ ጋር ሊላመዱ ይችላሉ። በተለይ ሙሉለሙሉ በክፋ ሃሳብ ሙሉ # የተነከሩ የቅርብ ሰው ካላቸው ቀስበቀስ ዝንባሌያቸው ወደዛ ይሆናል። 1) ክፋ ሃሳብ # ፈጣን ነው። 2) ክፋ ሃሳብ # ወራሪም ነው። 3) ክፋ ሃሳብ # ተስፋፊም ነው። 4) ክፋ ሃሳብ # ተጫኝም ነው። 5) ክፋ ሃሳብ # ሰልቃጭም ነው ። እንደሚታወቀው የክፋ ሃሳብን ወረራ፤ የክፋ ሃሳብን ...