ልጥፎች

ትእግስት ሲያልቅ እንዲህ ፍቅር ይሰደዳል። አማራ አምሯል!

ምስል
„በሰዎችና፡ በመላእክት፡ ልሳን፡ ብናገር፡ ፍቅር፡ ግን፡ ከሌለኝ፡ እንደሚጮኽ፡ ናስ፡ ወይንም፡ እንደሚንሽዋሽ ው ፡ ጽናጽል፡ ሆኜአለሁ። ትንቢትም፡ ቢኖረኝ ፥ ምሥጢርን፡ ሁሉና፡ እውቀትን፡ ሁሉ፡ ባውቅ፡ ተራሮችንም፡ እስካፈልስ፡ ድረስ፡ እምነት፡ ሁሉ፡ ቢኖረኝ፡ ፍቅር፡ ግን፡ ከሌለኝ፡ ከንቱ፡ ነኝ። ድሆችንም፡ ልመግብ፡ ያለኝን፡ ሁሉ፡ ባካፍል፥ ሥጋዬንም፡ ለእሳት፡ መቃጠል፡ አሳልፌ፡ ብሰጥ፡ ፍቅር፡ ግን፡ ከሌለኝ፡ ምንም፡ አይጠቅመኝም።“ ( ዬሐዋርያው ዬቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆረንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፫ ቁጥር ከ፩ እስከ ፫ )   ሥርጉተ©   ሥላሴ   23.12.2016  ( ዙሪክ  –  ሲዊዘርላንድ )                                                ማን ሲተኛ!                                    መነሻ ጎንደር የአማራ ተጋድሎ ህሊና!                                 የአማራ ተጋድሎ ብሌን ጎጃም!          ...

የፊደላት ለዛ /ሥነ ግጥም/

ምስል
„የባሪያቱን ነፍስ ደስ አሰኛት፤ አቤቱ ነፍሴን ወደ አንተ አነሳለሁና።“ መዝሙር ምዕራፍ ፹፭ ቁጥር ፬ ሥርጉተ©ሥላሴ 28.10.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ                       ምላስ - በሩህ        ይ .... ደላላል። አፍ - በህይወት        ይ .... ንጋግዳል። ዘመን - በዕብለት        ያ .... ተራርፋል። እፍኝ - በህዝብ        ይ ..... ቀላልዳል። ጭብጥ - ነሺ        ጥጋብ ይላል። እርስ - በእርሱ        ይ .... ማማል። እርስ - በእርሱ        ይ .... ቃረናል። መላው ሁሉ        ይ .... ወላልቃል። ትርምስምሱ        ያኔ ያልቃል። ዕውነት በጊዜው        ይ .... ደምቃል። ·          ሥጦታ ... ዕውነት ህይወታቸው ለሆነ ወገኖቼ በሙሉ። ·      ...

ሥነ ግጥም።

ምስል
„አቤቱ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል አምጠኝም።           ችግረኛ እና ምስኪን ነኝና።“ መዝሙር ምዕራፍ ፹፭ ቁጥር ፩ ሥርጉተ©ሥላሴ 28.10.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ                                                             መኖር ስንክሳሩ                                     ሲንር እና ሲከር                             ሲለዝብ ሲወይብ          ...

ዓይን ያለው ጆሮ የተስፋ መንገድ ነው።

ምስል
ዓይን ያለው ጆሮ የተስፋ መንገድ ነው። „መንገዳችሁን እና ሥራችሁን ፈጽማችሁ ብታሳምሩ፣ በሰው እና በጎረቤት መካከል  ቅን ፍርድ ብትፈርዱ፣ መጻተኛውን እና ደሃ አደጉን መበለቲቱንም ባትገፉ፣ በዚህም  ሥፍራ ንጹህ ደምን ባታፋሱ፤ ክፉም ሊሆንባችሁ፣ እንግዶችን አማልክትን ባትከተሉ፣  ከዘላለም አስከ ዘላለም ለአባቶቻችሁ በሰጠኋዋችሁ ምድር በዚህ ስፍራ  አሳድራችኋአለሁ።“ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯ ከቁጥር ፭ እስከ ፯   ከሥርጉተ©ሥላሴ  27.10.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። ·        መነ ሻ። https://www.ethiopianregistrar.com/mustafa-builder-somali- ethiopian-identities-intertwined-sbs-amharic/ Mustafa the Builder: My Somali & Ethiopian Identities  Are Intertwined – SBS Amharic በተለይም “ ለበርካታ ዓመታት በአማራው ላይ ስር የሰደደ አሉታዊ   ስብከቶች ስለነበሩ፤ የመጀመሪያ ልዑካን ቡድናችንን በቅርቡ ወደ   አማራ ክልል እንዲሄድ እናደርጋለን ” በማለት የአንድነትና   ብሔራዊ ማንነት ግንባታ ውጥናቸውን አጋርተውናል። SBS እንዲህ ብሏል „ሩቅ አሳቢ፤ ቅርብ አዳሪ   እንደ ማይሆኑ   ተስፋችን ነው።“ እኔ ደግሞ የችግሩን መከራ ስለደፈሩ ይህን መድፈራቸው በራሱ  የታሪክ ብራና ሊያሰኛቸው ከመቻሉ በላይ አቅም በማመንጨት  ረገድም ፏፏቴያዊ...