ልጥፎች

ከጃንዋሪ, 2025 ልጥፎች በማሳየት ላይ

"በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈጸም የንፁኃን ግድያ መባባሱን ኢሰመኮ አስታወቀ" ሪፖርተር።

 https://www.ethiopianreporter.com/137742/  በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈጸም የንፁኃን ግድያ መባባሱን ኢሰመኮ አስታወቀ ዮናስ አማረ ቀን: January 26, 2025 Share "የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው የሩብ ዓመት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ በግጭት ዓውድ ውስጥ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ በአሳሳቢ ሁኔታ መጨመራቸውን ይፋ አደረገ፡፡ ከእነዚህ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ውስጥም ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎች (Extra Judicial Killing) እንደሚገኙበት የገለጸው ኢሰመኮ፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚደርሰው የሲቪሎች ሞት በአሳሳቢ ሁኔታ መባባሱን አስታውቋል፡፡ ሲቪሎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት ከሚያጋልጡ ዕርምጃዎች በተጨማሪ፣ የዘፈቀደ ጅምላና የተራዘመ እስራት፣ የተፋጠነ የፍትሕ ዕጦት በኢትዮጵያ መበራከታቸውን ሪፖርቱ ይገልጻል፡፡ አስገድዶ መሰወር፣ ዕገታና ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ ሰዎችን አስሮ ማቆየትም በእጅጉ መስፋፋቱን ሪፖርቱ ይጠቁማል፡፡ የአገር ውስጥ መፈናቀል አለመቆሙን የሚገልጸው ሪፖርቱ፣ በዜጎች የመዘዋወር ነፃነት ላይ የተጣሉ ሕገወጥ ገደቦች በአንዳንድ ክልሎች አሉ ሲል አማራ ክልልን ጠቅሶታል፡፡ የዳኝነት ነፃነት መሸርሸሩን ጨምሮ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ከቀጠሉ የትጥቅ ግጭቶች ጨምሮ በአፋርና በሶማሌ ክልሎች መካከል በየጊዜው እስከሚያገረሹ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ድረስ፣ በሩብ ዓመቱ ተከሰቱ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዘርዝሯል፡፡...

"ድርድር እና የአማራ ፖለቲካ፣ የጌታቸው ረዳ የ3 ቀናት ቀጠሮ" #fano #amhara #eskindernega #ze...

ምስል

ትውልዳዊ ድርሻውን #በልቀት ላጠናቀቀ ሰብዕና "#በቃ" ለማለት ዘግይቷል መባል ይችላልን?

ምስል
  ትውልዳዊ ድርሻውን #በልቀት ላጠናቀቀ ሰብዕና " #በቃ " ለማለት ዘግይቷል መባል ይችላልን?   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   እንዴት ናችሁ ውዶቹ ውቦቹ?    ባለፈው ሳምንት አንከር ሚዲያ ከልጅ መስፍን አማን ጋር ውይይት አድርጓል። በእግረ መንገድ ይሁን ታቅዶ የቀድሞ ጠሚር አቶ ኃይለማርያም ደስአለኝ "በቃ" ለማለት ዘግይተዋል የሚል ጭብጥ ከጋዜጠኛ መሳይ መኮነን አዳመጥኩኝ። ከሳቸው በላይ የቀደመ በራስ ላይ የወሰነ እስኪ አንድ ሰው በዘመናችን ይነገረን ልጅ መሳይ መኮነን።   ለመሆኑ አብይዝም ሥልጣኑ ህጋዊ ይሆን ዘንድ የምርጫውን መንፈስ ያገዘ ማን ይሆን? ቁልፋ ጉዳይ እኮ ይህ ነው። እኔ ከርዮት ቴዲ ሚዲያ ውጪ በሙሉ የኢትዮጵያ ሚዲያወች ቀን ከሌት ነበር የደከሙት ምርጫው እንዲሳካ። ያ ትልቁ " #የመደመር " ስኬት ነበር። በዚህ አግባብ ማን ያልዘገዬ ኖሮ ነውና ትውልዳዊ ድርሻቸውን በልቅና የተወጡ ተምሳሌት ሰብዕና ያላቸው አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በመዝግዬት ሊጠዬቁ፤ ሊወቀሱ የሚችሉት?    ጎንደሮች ባለ ቅኔ ናቸው እና ሥራ ያጣ መነኩሴ የሚሉት አይነት ነው የሆነብኝ። እሳቸው እኮ ድርሻቸውን በብቃት የተወጡ #ጀግና ናቸው። ሥልጣናቸውን ፈቅደው እና ወደው እንዳሻችሁ አድርጉት ብለው የፈቀዱ፤ ህዝብ እንዲፀልይላቸው የጠዬቁ #ትሁት መሪ ናቸው። ለፓልቶክ #አድሚነት ጠበንጃ በሚያማዝዝ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአንድ አገር መሪነትን ተረከቡ ያሉ፤ #ጤናማ መንፈስ ያላቸው ልዩ ሰው ናቸው እኮ። ሥልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ ለለማውም፤ ለጠፋውም ምስጋናም ይሁን ተጠያቂነት ሁሉ ሲጠዬቅ ይጠየቁበት።   አንከር በሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ግን ፍፁም ልዩ የሆነ #በራስ መተማመን ላይ የተገነባ፤ #ስስ...

“Ethiopia: Urgent international action needed to end mass arbitrary detentions in the Amhara Region:”

ምስል
  January 28, 2025 “Ethiopia: Urgent international action needed to end mass arbitrary detentions in the Amhara Region:” https://www.amnesty.org/en/latest/news/2025/01/ethiopia-urgent-international-action-needed-to-end-mass-arbitrary-detentions-in-the-amhara-region/ “As today marks four months since the launch of a state-led campaign of mass arbitrary detention of thousands of people in Ethiopia’s Amhara region in September 2024, Amnesty International’s Regional Director for East and Southern Africa, Tigere Chagutah, said:  “The international silence over the mass and arbitrary detention of thousands of people in Amhara region is beyond shameful. Ethiopia’s development partners, as well as African and global human rights bodies, must use their influence to publicly call for the release of all arbitrarily detained people. The world must stop turning a blind eye to Ethiopia’s human rights crisis as the Ethiopian government continues to trample on the rule of law....