የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር!
ከራያ ዋጃ ያገኜሁት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር! 1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ---የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም 2. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና---የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ 3. ሌተኔል ጀኔሬል አለምሸት ደግፌ ባልቻ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና የሜካናዝድ ኃይሎች ዋና አዛዥ 4. ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት የሰው ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ 5. ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ዋና አዛዥ 6. ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ---የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ 7. ሌተናል ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ---የሰሞን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ 8. ሌተኔል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ---የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ 9. ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ---የአየር ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ 10. ሜጀር ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ---በደቡብ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ 11. ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አመዴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት መገናኛ መምሪያ ዋና አዛዥ 12. ሜጀር ጀነራል አብዱ ከድር ከል 13. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ 14. ሜጀር ጀኔሬል ግርማ ከበበው ቱፋ 15. ሜጀር ጀኔራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ--- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ( ኦፕሬሽን) 16. ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ----በ6ኛ ዕዝ የአራተኛ ኮር አዛዥ 17. ሜጀር ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ---በአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠና መምሪያ የስልጠናዎች ዴስክ ዋና አዛዥ 18. ሜጀር ጀነራል ጀማል መሃመድ---የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ 19. ሜጀር ጀኔሬል ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ 20. ሜጀር ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ---...