የጸጋዬ ራዲዮ 23 06 2022 ፉኖይዝም የአማራ ቀይ መሰቀል ነው። ፋኖይዝም የአማራ የነጭ የደም ሴል ነው።
· የዛሬ መሰናዶ የጸጋዬ ራዲዮ 23.06.2022 ላይፍ ላይ ላልተከታተላችሁ ወገኖቼ። የኢሰማኮ ሚዛናዊ ዘገባ። ሰሞናተ የአፈር የሰኔል፤ ቹቻ እና የድንጋይ ሽልማታችን፣ ከመጋቢት ጀምሮ ያለውን የውስጥ ቁስለት ያብራራ ነው። የሚገደለው የአማራ ሕዝብ ራእይ፣ ተስፋ፤ ታሪክ፤ ትሩፋት። በእውቀት፣ በጥበብ፣ የአቅም ጆኖሳይድ ስለመሆኑ ተገልጧል። የፓርላማ ውሎ ተቃኝቷል። የጸጋዬ ራዲዮ 23.06.2022 ፉኖይዝም የአማራ ቀይ መሰቀል ነው። ፋኖይዝም የአማራ የነጭ የደም ሴል ነው። ለአማራ ህዝብ የአማራ መብት አሰጠባቂ ድርጅት፣ ለአማራ ልጆች የመብት አስጠባቂ ድርጅት ስለማፈለጉ። ለአማራ ህዝብ አታጋይ ማኒፌስቶ፤ ከአብን ተጨማሪም የፖለቲካ ድርጅት ሊቋቋም ይገባል። በተጨማሪም የአማራ ልጆች እስር እና አፋና፤ የአማራራራ ሴት ልጆች መደፈር ጉዳይ ተቃኝቷል። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።