የኢትዮጵያ እና የኤርትራ እዮራዊ ምስክር!
ቀለማችን። ከሥርጉተ © ሥላሴ 26.06.2018 (ከጭምቷ - ሲዊዘርላንድ) እኔ ደስታን አመሰገንሁ፣ ከጸሐይ በታች ከድካሙ እግዚአብሔር „በሰጠው በህይወቱ ዘመን ይህ ደስተው ከእርሱ ጋር ይኖራል። (መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፲፭) ይድረስ ለአቶ ዮናስ ደስታ በኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ እና የምርምር ዋና ዳሬከተር፤ አዲስ አበባ ። · መ ቅድም። እርእሱን እናዳሻሽል መልዕክት ስለመጣ ነው ደግሜ ለማተም የተጋሁት። ናፍቆቶቼ የአገሬ ልጆች እንዴት ዋላችሁ አደራችሁኝ አመሻችሁ። ይህ የምታዩት ምሥል በሉላዊ አህጉራት የተፈጥሮ ሐብቶች ላይ አንዳንድ ተግባራትን እከውናለሁኝ። ያው ለእኔ የፍቅር ተፈጥሮ ማለት ተፈጥሮን ማክበር፤ መውደድ፤ በዛም ሐሴት ማግኘት ነው። ስለሆነም የፍቅራዊነት ብሎጌን ዲዛይን ሳደርግ ለዬምዕራፉ እንዚህን የሰው ልጆችን ሐሴት የሚያመነጩ ተፈጥሯዊ ሉላዊ ጸጋዎችንም አካትቼ ነው። የተፈጠሮ መልክምድራዊ አቀመመጥ ሆነ በውስጣቸው ያሉ ሃብቶች ማንነት አላቸው እና። · ምዕራፍ። https://www.youtube.com/watch?v=GZe99Pc71tc Ethiopia: ዶ / ር አብይ ለኤርትራ ሉዑካን ቡድን የተናገሩት አስገራሚ ንግግር | Dr. Abiy Speech to Eritrean Delegates ዛሬም ኢት...