ልጥፎች

ንጉሡ ድምጽ አልባ ተውኔት በቤተ - መንግሥትም አና አለብን።

ምስል
ምጥ እና ማጥ! „ዓይኖቹ የተገለጡ ናቸውና አያስቀርምና፣ ጆሮም የተከፈተ ነውና ቸል አይልምና፤ የተናገረውንም ቃለ ሐሰት አያደርግምና።“ መቃብያ ካልዕ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲ ከሥርጉተ©ሥላሴ 19.08.2018 ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ። ·       እንደ መግቢያ። ዋዛ እና ቁምነገር ሳይሆን ቧልት እና ተረብ ነው ይሄ የሰሞናቱ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ጨለማዊ ድራማ። ትራጄዲ ነው። ባለታወቀ መንገድ ላይ ሳንሆን ቁልጭ ያለው አብዮታዊ ዴሚክራሲ ክንንቡን አውልቆ ዳግሚያ ትንሳኤውን ፈስኳል። … ዛሬ ጠ/ ሚኒስተር አብይ አህመድ ባህርዳር ሄዱ ይለናል ዋናው ዜና። ከዚህ ዜና ቀደም ብሎ ዶር ገዱ አንዳርጋቸው ያስተላለፉት መልዕክት ነበር። ያ መልዕከት ከጠ/ ሚር አዲሱ ቢሮ የተሰጠ ቀጭን ትዕዛዝ ነበር። ተከትሎም ዶር ለማ መገርሳ መሰሉን ፈጽዋል። ከዛም ቀጥሎ አቶ አህመደ ሼዴ ያነውኑ ከልሰውታል። ወ/ሮ ሙፊረያት ካሜል ደግሞ ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ቁልጭ ቁልጭ እያሉ በሃዘን ተውጠው ታይተዋል። አቤት! ስንት ዓይነት ትውና ነው ያለው ሰሞኑን። አብሶ ድምጽ አልባ ትውና በታሪኩ በኢትዮጵያ ምድር እንደዚህ ሰሞናት ነግሦ አያውቅም። https://www.youtube.com/watch?v=3JL9n6RvK2A Ethiopia: አቶ ገዱ ህዝቡ የመጣውን ለውጥ በእርጋታ እንዲቀበለው ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጡ !! https://www.satenaw.com/amharic/archives/62664 መንግስት የህግ የበላይነትን የማስከበር ግዴታ አለበት ለዚህም ህብረተሰቡ ሊተባበር ይገባል – አቶ ለማ መገርሳ August 17, 2018 https://www.youtu...

ገፋ አድርጎ ማሰብ ያስፈልጋል፤

ምስል
ምኑን ይሆን ፍጥጫው? "በእያሱም ጊዜ እነሳቸውን ያደነበት ቀን አለ። በገዴዎንም ጊዜ እነሳቸውን ያደነበት ቀን አለ።  በሳምሶንም ጊዜ፤ በዲቦራም ጊዜ እነሳቸውን ያዳነበት ቀን አለ፤ በውንድና በሴትም ቢሆን አድሮ  መከራ ከሚያጸኑባቸው ከጠላቶቻቸውም እጅ ያዳኗቸው ዘንድ መሳፍንትን ያስነሳላቸው ነበር።"                             መቃብያን ምዕራፍ ፬ ከቊጥር ፩ እስከ ፫                   አቤቱ ልዑል እግዚአብሄር ሆይ! በዘመነ አብይም ኢትዮጵያን ከመፍረስ አድናት!                                   ለእኛም እንደ ቃልህ ይደረግልን፤ ይሁንልንም።                        ነፃነት ለአባ ቅንዬ! ነፃነት ለትንታጉ ብቁ፤ ሁገብ፤ ሁለመና ሙሴ!   ከሥርጉተ © ሥላሴ  19.08.2018  ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ ·      መነሻ። https://www.youtube.com/watch?v=j6bdpFT7AnQ Ethiopia: ጽዮን ግርማ አምባሳደር ካሳን „ አፋጠጠቻቸው“¡ ልዕልተይ ብቅ ያለችበት መሰረታዊ ምክንያት መፈንቅለ መንፈሱ ድልዳል መያዙ ስለተረጋገጠ ...