ስለ ፕሬዘዳንት ለማ መገረሳ ክፍል ሦስት።
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ምርመራ። ክፍል ሦስት። „እግዚአብሄር ፍርድን በማድረግ የታወቀ ነው።“ መዝሙር ፱ ቁጥር፲፮ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.04.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ዛሬ እኛ ብቻ ታግለን ነው የሚባለው! የጎንደር እናቶች ታገድሎ! ይሉኝታ ይኑር ይህም ህዝብ ፍዳውን ከፍሏል! · መ ግቢያ … ውዶቼ አንድ በአንድ ነጣጥለን ማዬት ይኖርብናል። ለዚህ ለቀጣዩ አንቦ ኬኛ ማገዶ መንፈሳችን እንዳይሆን። "ኢትዮጵያዊ ሱስ ነው" አሁን ሲነግሩን ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ለእኔ እንደ አዳም እና ህይዋንን እንዳሳሰተው ዕጸ በለስ ነው እማዬው። ቀድሞ ነገር ኢትዮጵያ ሱሳቸው ከሆነች ኦሮምያ ከአዲስ አባባ ጥቅም ስለማግኘቷ አጀንዳቸው ሊሆን ባልተገባ ነበር ። ተራ ኮንዲሚኔዬም የጦርነት ቀጣና ባልሆነ ነበር። ኢትዮጵያ ሱሳቸው ከሆነ ከላይ እሰከታች በአንድ ብሄር ብቻ መዋቅር ማደረጃትን ባለለሙት ነበር። ዜጋ እንጂ ለሳቸው ነፍሳቸው ብሄራቸው ባልሆነ ነበር። ባንክ፤ አዬር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ፤ ብሮድ ካስት ባለስለጣን የቦርድ ሰብበሳቢ፤ መከለከያ፤ አዬር ሃይል አዛዥ፤ ገቢዎች ሚ/ር ከታች እስከላይ መዋቅር፤ የኢንደስትሪ ፓርክ ሃላፊ፤ ውጭ ጉዳይ ምን የቀረ ነገር ኖረና ... ኢትዮጵያዊነት ሱሳቸው ከሆነ ኢትዮጵያን ርዕሰ ...