ልጥፎች

ኢትዮጵያዊነት የመንፈስ ንባብ ነው … ለእኔ!

ምስል

ማርያም የልብን ሐዘን ታቀላለች።

ምስል

A day with Amleset

ምስል

Chapter Sex Characteristics of the Nature of Love, Part nine.

ምስል

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል። እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ 16 ቁጥር 9“   እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።   ለእኔ ሰማዓት ናት አጊቱ! ጀግናዬም! „A cheese making business in the Alps is the project of Ethiopian entrepreneur, Agitu Ideo Gudeta. Forced to flee Ethiopia, she has built a new life in Italy.“   ·        እፍታ። የተወሰናችሁት እንደሚቆርጣችሁ፤ እንደሚፈልጣችሁ፤ እንደሚጨንቃችሁ፤ እንደሚያናዳችሁ አውቃለሁኝ ይህ መጣጥፌ። ዛር ካለም ጉሬያ ይፈቀዳል።     በፓን አፍሪካኒስቱ ብላቴ ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን መታሰቢያ ድህረ ገፅ፤ የራዲዮ ፕሮግራም ምስረታ እና ዝግጅት ስጀምረው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በጣም ብዙ ተዘርዝሮ የማያልቅ መከራን ተቀብዬበታለሁኝ። እዬተቀበልኩበትም ነው። በዬትኛውም ሁኔታ ታግቻለሁኝ። የእኔን ሥም መጥራት እኔን ማድነቅ ማመስገን ውግዝ ከአርዮስ ነው።   ተዘርዣለሁኝ። ሥሜ ጠፍቷል። ተወግዣለሁኝ። ሁሉንም መከራ ፈቅጄ እና ወድጄ አስተናግደዋለሁኝ። ወደፊትም። ዕምነቴ ዕውነት እና መርህ ነው። መንገዴ ተፈጥሯዊነት፤ ሰዋዊነት፤ እኛነት ነው። ከዚህ ፈቅ የለም። የራሴ ጌታ እራሴ፤ የራሴ እንደራሴ እኔው እራሴ ነኝ። እኔ „እኔን“ መሆን ከተሳነው እኔ „እኔን“ ያሰነባተዋል። ይህ ደግሞ አይፈቀድለትም።   ዛሬ እንዲህ ልትክደን በወት ብርቱካን ሚዲቅሳም ዕወቅና ላይ በመትጋቴ እንዲሁ አሳሬን በልቸበታለሁኝ። በብላቴውም፤ ...

"More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   ይህ ዓለም አቀፍ ትኩረት አጥቶ የባጀው የመተከል የአማራ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ አክንዮ ዘገባ ዘጋርድያን፤ ዋሽንግተን ፖስት እና አምንስቲ ኢንተርናሽናል የዘገቡት ነው። መልካም የንባብ ጊዜ። ሼር በማድረግ መተባባር ይገባል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። „Democracy Dies in Darkness Africa More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia By Associated Press Dec. 23, 2020 at 4:41 p.m. GMT+1 NAIROBI, Kenya — More than 100 people have been killed in the latest massacre along ethnic lines in western Ethiopia, the Ethiopian Human Rights Commission said Wednesday, and the toll is expected to rise. The attack in Metekel zone of Benishangul-Gumuz region occurred a day after Prime Minister Abiy Ahmed visited the region and spoke about the need to end such massacres. Ethnic tensions are a major challenge as he tries to promote national unity in a country with more than 80 ethnic groups. The attacks are separate from the deadly conflict in Ethiopia’s northern Tigray region, where Ethiopian forces and allied regional for...

#የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁጥር 9“ # የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡ አዲስ አበባ።   # እፍታ።   ጤና ይስጥልኝ ዶር አብይ አህመድ እንዴት ሰነበቱ? ተለያይተን ባጀን። እርስዎ ስለፈቀዱት።   የፓርላማውን ዘገባዎትን ከውስጤ አዳምጬ በ9 ምዕራፍ ሞገትኩዎት ከሁለት ዓመት በኋላ። በማግስቱ አንድ ቀን ፌስቡክ አግዶኝም ዋለ። እባክዎት ማስረን ሆነ ማሳሰርን አይፍቀዱት። አይበጅም እና።   የሆነ ሆኖ ከውስጣቸው ካዘኑበዎት ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ እና ከውስጤ አዳጬዎት አላውቅም ነበር። በውነቱ ያን ቀን የተሻለ መንፈስ ነበረኝ።   ያስታውሱ እንደ ሆን በግንቦት መግቢያ 2010 ዓ.ም እኔም ኢትዮጵያዊ ከሆንኩኝ ብዬ „አብይ ሆይ!“ የሚል ዘለግ ያለ አቤቱታ አቅርቤለዎት ነበር። ትንሽ ትንሽ ስለሚያዳምጡም የተወሰነ ነገር መከወነዎትን አይቻለሁኝ።   የአቶ ኦባንግ ሜቶ ሆነ በሌሉበት እስከ ሞት ፍርድ የተወሰነባቸው ወገኖቼ ክስ መሰረዝ ምን ያህል እንደ ጠቀመዎት እርስዎ ያውቁታል። ብዙ ነገር ሸፍኖሎወታል። ጋርድሎዎታልም።   እስቲ ከቻሉ አይደክመዎትም እና አብይ ሆይን ደግመው ቢያነቡትም ብዙ ነገር ያገኙበታል - ይጠቅመዎታልም። ስለ ወሮ/ፈትለወርቅ፤ ስለ ባህላዊ የጎንደር የትጥቅ ትውፊት የአገር ዘብነት፤ ስለ አማራ ታማኝነት ወዘተ … ብዙ ቁም - ነገሮች የከተቡኩበት ጹሑፍ ነበር።   የሆነ ሆኖ ያን ጊዜ ከምርጫ በፊት ምንም አቤቱታ ላለቀርብ ቃል ገብቼለዎት ነበር። እንዲህ በርቀት እንለያያለን ብዬ አላሰብ...