ልጥፎች

የመርዛማው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እናት አልባ ትውልድ እና የእኛ ባለዕዳነት።

ምስል
      የመርዛማው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እናት አልባ ትውልድ እና የእኛ ባለዕዳነት።  የልጆች እናትነት እናት አልባነት ልጅነትን የማጣት ትራጀዲ እና የእኛው የፖለቲካ አቅም እኛ???

ልጅነታቸው የተዘረፈ። ወላጅ አልባ ልጆች።

ምስል
      ልጅነታቸው የተዘረፈ። ወላጅ አልባ ልጆች።       ግን ወላጅ የሆኑ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች የእድሜልክ ድካምን አልቦሽ ያደርገዋል። በዚህ ውስጥ ኃላፊነት እና ተጠያቂነቱ ለሁሉም ስለሁሉም ይሆናል። ትውልድን አጀንዳው ያላደረገ የኢጎ ድርድር ውጤቱ ይህ ነው። የሚገርመው ይህ መከራን በመምህርነት ለመቀበል ጋዳ መሆኑ ነው። ለአንድ ፖለቲከኛ ትውልድ አጀንዳው ካልሆነ???   ልጅ መሳይ መኮነን ጠቅላይ ሚር አብይን ደግፌ የተጋሁበት ዘመኔ ተቆርጦ ይውጣልኝ ሲል በምሬት ከኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጋር በነበረው ቆይታ ሲገልጽ ሰማሁ። ልጅ ሞገስ ዘውዱ በሃሳብ ገበታ ሚዲያው ትናንት 2/05/2024 አማራ የህልውና ትግል የለበትም እያለ ሲሞግት ነበር እና የፍትህ የነፃነት ያለውንም እለፈኝ ብሎ ከእንግዲህ በአማራ ጉዳይ እንቅፋት አልሆንም እራሴን አገላለሁ ከሚል እድምታ ላይ ትናንት ደረሰ። ገርሞኝ ደግሜ አዳመጥኩት።   ሁለቱን ለናሙና ወስደን አጋ ተለይቶ በተበተነ ፍላጎት፣ በቆዬ ቂም እና የማራቅ፣ የማራራቅ ፖለቲካ ቆይታው እንደምን ታርቆ ለእነኝህ ልጆች እንድረስ??? የህሊናው ቡርሽ መቼ ይፈቀድለት??? "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ሥርጉትሻ 2024/05/03 ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

ለአማራ ህዝብ ዕለቱ ስቅለቱ ነው።

ምስል
  ለ አማራ ህዝብ ዕለቱ ስቅለቱ ነው።   ይ ህን ቅን ልብ ያለው ፍጡር ሁሉ በቅን ህሊና ሊዳኜው ይገባል። መከራውን ለማስቆም የቅን ልቦች ህብረት ያስፈልጋል። ለራሳቸው ግድፈት ላፒስ የገዙት ልጅ መሳይ እና ልጅ ሞገስ ልባምነት ሊመረምረን ይገባል ።   ሁ ሉ ነገር ትርኪምርኪ ነው። በፈጣሪ ፊት እንደ ዕምነታችን ለመቅረብ ለእኔስ ሰው መሆኔ ይበቃኛል ብሎ መቁረጥን፣ መወሰንን ይጠይቃል።   እ ዬጎዱ ያሉት አስመሳዮች ናቸው። ከጥፋታቸው ይታረሙ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። በደጋፊነት የተሰለፋት መብታቸው ነው ።   ስ ቃዩ የግርባው ብአዲን ፣ #ኩለኞች ናቸው። ኑሯቸውን ይኖራሉ። መረጃ እዬሰጡ የእናት አንጀትን ያርዳሉ። ከዚህ ይሰውረን ፈጣሪ። አሜን።   ዕ ንባማውን ዘመን በቃችሁ ይበለን። አሜን። ከጭካኔ ሃሳብ ጋር እንፋታ።   ኢ ንትሪግን ትዳር ያደረጋችሁም ሞት መኖሩን እሰቡ። የሥጋም የነፍስም ሞት።   " የቤትህ ቅናት በላኝ። "   ደህና እደሩልኝ። ውቦቼ። ሥርጉትሻ 2024/05/03 ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።  

ውቦቼ የምትችሉትን [ጎዳና የወጣችው ድምጻዊት] "EBSላይ በሰራሁት ስህተት ብዙዋጋ ከፈልኩ" EBS TV , Addis Mirafe, eh...

ምስል

Ethiopia: Military Executes Dozens in Amhara Region

ምስል
  https://www.hrw.org/news/2024/04/04/ethiopia-military-executes-dozens-amhara-region April 4, 2024 12:01AM EDT   Ethiopia: Military Executes Dozens in Amhara Region UN Inquiry Urgently Needed; End Impunity for Abusive Commanders   Ethiopian Orthodox pilgrims rest at a campsite in Lalibela in the Amhara region, two months after the Ethiopian military regained control of the town from Fano militia, January 7, 2024. ©2024 Michele Spatari / AFP via Getty Images Ethiopian armed forces summarily executed scores of civilians in Merawi, a town in the Amhara region in late January and February amid fighting with Fano militia. Since armed conflict broke out in Amhara in August 2023, federal forces have committed numerous abuses with impunity. The UN High Commissioner for Human Rights should launch an independent inquiry into abuses in Amhara, and the UN and AU should consider suspending new deployments of Ethiopian forces from...