ለአማራ ህዝብ ዕለቱ ስቅለቱ ነው።
ለአማራ ህዝብ ዕለቱ ስቅለቱ ነው።
ይህን ቅን ልብ ያለው ፍጡር ሁሉ በቅን ህሊና ሊዳኜው ይገባል። መከራውን ለማስቆም የቅን ልቦች ህብረት ያስፈልጋል። ለራሳቸው ግድፈት ላፒስ የገዙት ልጅ መሳይ እና ልጅ ሞገስ ልባምነት ሊመረምረን ይገባል።
ሁሉ ነገር ትርኪምርኪ ነው። በፈጣሪ ፊት እንደ ዕምነታችን ለመቅረብ ለእኔስ ሰው መሆኔ ይበቃኛል ብሎ መቁረጥን፣ መወሰንን ይጠይቃል።
እዬጎዱ ያሉት አስመሳዮች ናቸው። ከጥፋታቸው ይታረሙ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። በደጋፊነት የተሰለፋት መብታቸው ነው።
ስቃዩ የግርባው ብአዲን ፣#ኩለኞች ናቸው። ኑሯቸውን ይኖራሉ። መረጃ እዬሰጡ የእናት አንጀትን ያርዳሉ። ከዚህ ይሰውረን ፈጣሪ። አሜን።
ዕንባማውን ዘመን በቃችሁ ይበለን። አሜን።
ከጭካኔ ሃሳብ ጋር እንፋታ።
ኢንትሪግን ትዳር ያደረጋችሁም ሞት መኖሩን እሰቡ። የሥጋም የነፍስም ሞት።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
ደህና እደሩልኝ። ውቦቼ።
ሥርጉትሻ 2024/05/03
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ