እናትነት እናታዊነት እና መራራው ዕጣዋ በኢትዮጵያ ፖለቲካ።

 

 

ናትነት እናታዊነት እና መራራው ዕጣዋ በኢትዮጵያ ፖለቲካ።

 May be an image of text

ሁዳ እንኳን ጎለጎታን አልነፈገም።May be an image of 5 people and people smiling በኢትዮጵያ ግን ይህም አይፈቀድም።May be an image of 2 people and text May be an image of 1 personየዘመኑ ምጽዓታዊነት ከዚህ አንፃር አዬዋለሁ። የርግማን ይመስለኛል።May be an image of 4 people and aircraft የተባለ ሰብዕና ምድር አስተናግዳው የማታውቀውን አረማዊነት ሲፈቅድ ፈጣሪ ይዳኜው ዘንድ ወደ እሱ አቤት ማለትን በጽናት ይጠይቃል።

ሊቱን ይህን ሳስብ ይሁዳ እሺ ባይል የጎለግታ ታምርንስ እናይ ይሆን ነበርን? ምንስ ይፈጠር ነበር? ሥነ ሥቅለቱ ላይ እርገት ወይስ ትንሳኤ? ብፁዑ አቡነ ሉቃስ «ኧረ ልብ ይስጥህ» ብለዋል። እንደአፋቸው ያድርግልን አሜን።

 

ከረኛውን ማህፀን አምላኬ መጽናናቱን ይስጥ ብያለሁኝ። እንዲህ ያለ ዘመንን የምንላቀቅበት የሰከነ ህሊና እና ተግባር የላይኛው ይስጠን አሜን።

ህን እያሰብኩ በግልጽም በስውርም በጨካኙ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል እናታችሁን፤ ልጃችሁን፤ ትዳራችሁን ቤተሰባችሁን ያጣችሁ ሁሉ ግዚአብሄር ጥናት መቀነቱን ይስጣችሁ፦ ይስጠን።

ብረቶቼ እንዴት ናችሁ። አይዞን።

«ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ።»

ሥርጉተ© ሥላሴ

Sergute©Selassie

3/05/2024

አባት ሆይ! ፅናትህን ለአደብ እናደርገው ዘንድ እርዳን።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።