ልጥፎች

Der #Weg zum #Trumpismus über den #Frieden ist #Wesenheit.

ምስል
  • Der #Weg zum #Trumpismus über den #Frieden ist #Wesenheit .    „Im Anfang war das Wort, und das Wort war bei Gott, und das Wort war Gott.“ (Johannes 1: 1-2)     #Einführung .   Unsere Zivilisation hat sich im 21. Jahrhundert entwickelt; es darf ihm nicht erlaubt sein, die Zivilisation durch Gewalt zu zerstören. Ich denke, das ist der #Weg zum #Trumpismus , der zu mir passt. Als ich seine Gedanken eingehender untersuchte, erkannte ich, dass es sich um Weisheit handelte. Diese #aufrichtige und #reine Idee sollte unterstützt werden.   Ich habe grosse Angst vor dem dritten Weltkrieg. #Krieg ist ein #Grab mit einem #Mund . Deshalb unterstütze ich keinen Krieg. Deshalb unterstütze ich den #Frieden #suchenden #Geist des #Trumpismus . Was im Krieg sind nur die #Asche , der #Hass und die #Rache . Ich sehne mich nach Weltfrieden.    #In mir.    • Die #Erde will Frieden. Auch der Himmel will Frieden. • Die #Menschheit ...

ጦርነት አፍ ያለው መቃብር ነው። Krieg ist ein Grab mit einem Mund.

ምስል

„ዋ! ያቺ ዓድዋ!“ 01.04.2018.

ምስል

የአወንታዊነት ንቁ መንፈሱ ቅንነት ነው። Die Essenz der Positivität ist Aufrichtigkeit

ምስል

ዘወትራዊ ደፈጣ (ሥነ ግጥም።) Die Gedankenherausforderung. (von Sergute©Selassie

ምስል

ቀን እና ቀን ሲተላለፋ ግራጫማ #ዬግርዶሽ #ትዕይንት ሊፈጠር ይችላል። «ዜሌንስኪ ከዋይት ሃውስ እንዲወጡ የተደረገበት የዲፕሎማሲ ቀውስ ላይ እንዴት ተደረሰ?» BBC.

ምስል
  ቀን እና ቀን ሲተላለፋ ግራጫማ #ዬግርዶሽ #ትዕይንት ሊፈጠር ይችላል።   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"     ለእኔ ዓለማችን #ቀን ናት። ቀንም #ዓለማችን ነው። ቀን ሲከፋው ዓለማችን #ይከፋታል ። ዓለማችን ጠቆርቆር ስትልም ቀንም መሰሉ ይደርስበታል። ትናንት #ከባድ ቀን ነበር። እንደ መቃብር የገዘፈ #ግራጫማ ከባድ ቀን ነበር ትናንትና 28/02/2025።   የዩክሬን እና የራሺያ ጦርነት የሁለቱ አገሮች ብቻ አይደለም። በእያንዳንዱ አውሮፓ በሚኖር ሰብዕ ሁሉ ቀጥታ ተደራሽ የሆነ የመኖር #መዛባትን አስከትሏል። ሁሉ ነገር ከአቅም በላይ ነው። ይህን ሁለቱ ተፋላሚወችም፦ ተዋጊወችም ዓለማችንም ያላስተዋሉት ሃቅ ነው። ስለሆነም በነፍስ ወከፍ ለደረሰው የኢኮኖሚ ክራይስ ተከድኖ የሚንተከተክ ዘመን በቀል #የጓዳ ችግር ነው። #ባሊህም ባይም የለውም። መጀመሪያ ኮረና ከዛ #ራሺያወዩክሬን ጦርነት። አቅም ያሳጣል ሁኔታው። ስጋቱ ሳይታከል። በሁለቱ አገሮች የሰው እና የቁስ ውድመት ሳይጨምር ማለት ነው።    በዚህ ጦርነት አሳዛኙ ትራጀዲ የአውሮፓ ትውልድ ሌላ ችግር ገጥሞታል። አውሮፓዊ ጉዳዮች ሁሉ አንዱን ያቀፈ ሌላውን #ያገለለ ነው። እስፖርት፥ ኪነጥበብ፦ መኖር …… ወዘተ። ጦርነቱ የመንግሥታቱ መከራው #የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ነው። መኖርም በኢኮኖሚ ድቀት ብዙ ፈተናን ተጋፍጧልም። ስለሆነምጦርነቱ ይቆም ዘንድ ተስፈኛ ከሆኑት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ። ጦርነት ምኑ ይናፍቃል። አጥፊ #ከይሲ አውዳሚ ክስተት።    የሦስተኛው ዓለም ጦርነት ቢነሳ ደግሞ መጨካከኑ ከዚህም ይከፋ ነበር። ይህን ፍጥጫ ለማርገብ ይመስላል #ትራንፒዝም ትጋት ላይ የሚገኜው። ትትርናው በሁለቱ አገሮች መልካም ፈቃድ...

የሰላም ሃሳብም፤ የሰላም እርምጃም #ሊደፈር እንጂ #ሊፈራ ወይንም #ሊሸሽ አይገባም። ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ #ስልክ ደውለው ለምን አያናግሯቸውም?? ከፋን ያሉትንም፧

ምስል
  የሰላም ሃሳብም፤ የሰላም እርምጃም #ሊደፈር እንጂ #ሊፈራ ወይንም #ሊሸሽ አይገባም።    #መቅድም ።   ደፋር ዕይታ ነው። ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ #ስልክ ደውለው ለምን አያናግሯቸውም?? በተመሳሳይ ሁኔታም ለልጅ እስክንድር ነጋ፦ ለልጅ ዘመነ ካሴ፤ ለልጅ ምሬ ወዳጆ፤ ለሻለቃ መሳፍንት ተስፋ እና ለጃል መሮ ስልክ ደውለው ለምን በቅንነት አያነጋግሯቸውም። በዓለም የሌለ የሰላም ሚር የፈጠሩ፤ "የዓለም የሰላም አባት"፤ የሰላም ሎሬት ተሸላሚ ለሆነ ሰብዕና የራሱን አገር ችግር መፍትሄ #አማጭነት እንደምን ይቸግረዋል? አፈሙዝ ስለምን ይናፍቀዋል???? ተራርቆ --- መራራቅ ነው። ተቀራርቦ ግን መቀራረብ ነው።   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"       ጤና ይስጥልኝ ክብረቶቼ እንዴት ናችሁልኝ????   #እፍታ ።    ኢትዮጵያ ከሱማሌ ጋር የምታደርገው ሰላማዊ ግንኙነት ጅምሩ የሚያበረታታ ነው። ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ ወጥነው ካልተውት። በሱማሌ በኩልም ወጣ ገብ ነገር ስለማይ ጽናቱን ከሰጣቸው ጠብ፤ ጥላቻ፤ ቂም ለአዲሱ ትውልድ ማስረከብ የአስተሳሰብ ድህነት ነውና በጀመሩት ሰላማዊ ጎዳና እንዲቀጥሉ ምኞቴ ነው።   እኛ አፍሪካውያን ለአፍሪካ ችግር የመፍትሄ ግንባር ቀደም ተሰላፊወች ልንሆን ይገባል። ድጋሚ በሁለቱ አገሮች መሃከል እልቂት እንዳይኖር ማድረግ #ቸር ጎዳና ነው። የቱርክ አገረ መንግሥት ለወሰደው ተነሳሽነት እና መልካም ሂደት ሊመሰገን ይገባል፤ ፈጣሪ አላህ ይጨመርበት ነው እንጂ መልካም አስበው አገሮችን የሚያቀራረቡ ቅኖች ለእኔ ብፁዓን ናቸው። ሰላም #ሊፈራ አይገባውም። ሰላም #ሊደፈር ይገባል።   #ጠብ...