ልጥፎች

የህወሃት መራሹ የኢህአዴግ መኮነን ሜጄ አበበ ተ/ ኃይማኖት ኢትዮኤርትራን በሚመለከት ያነሱት ሃሳብ በሳል ዕይታ ነው።

  የህወሃት መራሹ የኢህአዴግ መኮነን ሜጄ አበበ ተ/ ኃይማኖት ያነሱት ሃሳብ በሳል ዕይታ ነው።    "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   ማህበረ ቅንነት እንዴት አደራችሁልኝ? እምዬ ኢትዮጵያስ? አባ ቅንዬ አማራስ እንዴት ናችሁ። ከሪፖርተር ያገኜሁት የህወሃት መራሹ የኢህአዴጉ መኮነን ሜ/ጄ አበበ ተ/ ኃይማኖት ብሄራዊ፤ አህጉራዊ፤ ግሎባል ሁኔታወችን ያገናዘበ #በሳል ዕይታ በሚመለከት በዝምታ ባጅቼ፦ ግን እኔ አስቀድሜ የፃፍኩበት ቢሆንም፤ ሃሳቤን፦ ዕይታዬን የሚያጠናክርልኝ ስለሆነ ለሪፈረንስ ይረዳ ዘንድ ሙሉው መንፈስ ከሥር ይገኛል የሪፖርተር ዘገባ።   ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት በሳል ዕይታን፤ አስቀድመው ማዬት የሚችሉ ሊቃናት ያስፈልጓታል። ሰሚ ከተገኜ። እኔ በፌድራሉ እና በህወሃት ጦርነትም ጉዳቱን ከመዘገብ ውጪ ምንም አቅም አላዋጣሁም። ለአማራ ታጋዮችም አታበረታቱ፦ ትርፍ የለውም ብዬ ሞግቻለሁኝ።    የሆነ ሆኖ ከዬትኛውም ዞግ ይሁን መንፈሱ ጤናማ፤ መጪውን ዕድል የሚወስኑ ጉዳዮችን በአሰተውሎት የሚያነብ፤ የሚተረጉም እንዲህ #የሚያመሳጥር አቅም ያለው ዕይታ #ሊደመጥ ይገባል። ለጤነኛ ኃሳብ ድንበር እና ወሰን አበጅቶ ዕቀባ ማድረግ ብልህነት አይደለም።   ከቀደመው አሳቤ እማክልበት እኔ ስፈራ የነበረው የኔቶ እና የራሽያ ፍጥጫን ነበር። ሦስተኛ ዓለም ጦርነትን አማጭ ይሆናል ብዬ ስሰጋ የነበርኩት። አሁን ተመስገን ነው። ፍጥጫው ቢኖርም ውጥረቱን ሊያመጣጥን ወይንም ሊመክት የሚችል አቅም አለ። #ትራንፒዝም ። በሌላ በኩል ይህ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ መነሻው ወደብ፤ የባህር በር የይገባኛል ጉዳይ ይምሰል እንጂ፦ በውስጡ ብዙ የታመቁ፤ #የታመሉም ፍላጎቶች አሉበት። ይህን የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ...

Der #Weg zum #Trumpismus über den #Frieden ist #Wesenheit.

ምስል
  • Der #Weg zum #Trumpismus über den #Frieden ist #Wesenheit .    „Im Anfang war das Wort, und das Wort war bei Gott, und das Wort war Gott.“ (Johannes 1: 1-2)     #Einführung .   Unsere Zivilisation hat sich im 21. Jahrhundert entwickelt; es darf ihm nicht erlaubt sein, die Zivilisation durch Gewalt zu zerstören. Ich denke, das ist der #Weg zum #Trumpismus , der zu mir passt. Als ich seine Gedanken eingehender untersuchte, erkannte ich, dass es sich um Weisheit handelte. Diese #aufrichtige und #reine Idee sollte unterstützt werden.   Ich habe grosse Angst vor dem dritten Weltkrieg. #Krieg ist ein #Grab mit einem #Mund . Deshalb unterstütze ich keinen Krieg. Deshalb unterstütze ich den #Frieden #suchenden #Geist des #Trumpismus . Was im Krieg sind nur die #Asche , der #Hass und die #Rache . Ich sehne mich nach Weltfrieden.    #In mir.    • Die #Erde will Frieden. Auch der Himmel will Frieden. • Die #Menschheit ...

ጦርነት አፍ ያለው መቃብር ነው። Krieg ist ein Grab mit einem Mund.

ምስል

„ዋ! ያቺ ዓድዋ!“ 01.04.2018.

ምስል

የአወንታዊነት ንቁ መንፈሱ ቅንነት ነው። Die Essenz der Positivität ist Aufrichtigkeit

ምስል

ዘወትራዊ ደፈጣ (ሥነ ግጥም።) Die Gedankenherausforderung. (von Sergute©Selassie

ምስል

ቀን እና ቀን ሲተላለፋ ግራጫማ #ዬግርዶሽ #ትዕይንት ሊፈጠር ይችላል። «ዜሌንስኪ ከዋይት ሃውስ እንዲወጡ የተደረገበት የዲፕሎማሲ ቀውስ ላይ እንዴት ተደረሰ?» BBC.

ምስል
  ቀን እና ቀን ሲተላለፋ ግራጫማ #ዬግርዶሽ #ትዕይንት ሊፈጠር ይችላል።   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"     ለእኔ ዓለማችን #ቀን ናት። ቀንም #ዓለማችን ነው። ቀን ሲከፋው ዓለማችን #ይከፋታል ። ዓለማችን ጠቆርቆር ስትልም ቀንም መሰሉ ይደርስበታል። ትናንት #ከባድ ቀን ነበር። እንደ መቃብር የገዘፈ #ግራጫማ ከባድ ቀን ነበር ትናንትና 28/02/2025።   የዩክሬን እና የራሺያ ጦርነት የሁለቱ አገሮች ብቻ አይደለም። በእያንዳንዱ አውሮፓ በሚኖር ሰብዕ ሁሉ ቀጥታ ተደራሽ የሆነ የመኖር #መዛባትን አስከትሏል። ሁሉ ነገር ከአቅም በላይ ነው። ይህን ሁለቱ ተፋላሚወችም፦ ተዋጊወችም ዓለማችንም ያላስተዋሉት ሃቅ ነው። ስለሆነም በነፍስ ወከፍ ለደረሰው የኢኮኖሚ ክራይስ ተከድኖ የሚንተከተክ ዘመን በቀል #የጓዳ ችግር ነው። #ባሊህም ባይም የለውም። መጀመሪያ ኮረና ከዛ #ራሺያወዩክሬን ጦርነት። አቅም ያሳጣል ሁኔታው። ስጋቱ ሳይታከል። በሁለቱ አገሮች የሰው እና የቁስ ውድመት ሳይጨምር ማለት ነው።    በዚህ ጦርነት አሳዛኙ ትራጀዲ የአውሮፓ ትውልድ ሌላ ችግር ገጥሞታል። አውሮፓዊ ጉዳዮች ሁሉ አንዱን ያቀፈ ሌላውን #ያገለለ ነው። እስፖርት፥ ኪነጥበብ፦ መኖር …… ወዘተ። ጦርነቱ የመንግሥታቱ መከራው #የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ነው። መኖርም በኢኮኖሚ ድቀት ብዙ ፈተናን ተጋፍጧልም። ስለሆነምጦርነቱ ይቆም ዘንድ ተስፈኛ ከሆኑት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ። ጦርነት ምኑ ይናፍቃል። አጥፊ #ከይሲ አውዳሚ ክስተት።    የሦስተኛው ዓለም ጦርነት ቢነሳ ደግሞ መጨካከኑ ከዚህም ይከፋ ነበር። ይህን ፍጥጫ ለማርገብ ይመስላል #ትራንፒዝም ትጋት ላይ የሚገኜው። ትትርናው በሁለቱ አገሮች መልካም ፈቃድ...