ልጥፎች

ከማርች, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የዶር ለማ መገርሳ ንግግር እና ዕድምታ ...ው።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  „በሰማይ የሚኖሩ ረቂቃን መላእክት ማደሪያቸው በሰማይ ይሆናል  በዚህ ዓለም የተወለዱ በምድር የሚኖሩ ሰዎችም ማደሪያቸው በምድር ይሆናል።“ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፹፫ ዥ ን ጉ ር ጉ ር ። ከሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selasssie 31.03.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ከሳተናው ድህረ ገጽ የተወሰደ።  የኢትዮጵያዊነት ሱስ ትሩፋት ቅርስ እና ውርስ? ምስጋናውን መወደሱን ስለባጀንበት ስለስህትት  እምነት እና ክክህደት ብልጽግና እንዲህም እንላለን ። ከአፍንጫ ላይ ስለሆነው መፈጠር መከራ! አሳረኛው ለገጣፎ ለጋዳዲ! ·        መነሻ። https://www.youtube.com/watch?v=4aK4O5V7nsE&t=5s Ethiopia: ሰበር መረጃ - ለማ መገርሳ ለተወራባቸው ሁሉ ምላሽ ሰጡ | Lema Megersa's Speech ·        ሰላምታ በአክብሮት። ውዶቼ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ ወይ? እንደምን አላችሁልኝ። ዛሬ ቀኑም ቀሎታል እኔም ቀሎኛል። ትናንት ማምሻ ላይ በተለያዩ ርዕስ አሰጣጥ የተዥጎረጎሩ የዶር ለማ መገርሳ ንግግር አዳምጥኩኝ። ሰው እፎይታ ተስምቶታል። የሚገርም ነው። ለተወራባቸው ምላሽ ሰጡ ይላል ዘሀበሻ ምን ይወራባቸዋል የፖሊሲ ጉዳይ ነው። ምህንድስናቸው ወገቤን ስለማለቱ ቢባል መልካም ነው። ወሬ ሳይሆን ትልም፤ ዓላማ፤ እቅድ ስልት ጥበብ ተብሎ የተያዘው መንገድ ሙግት ገጠመው። ወሬ አይደለም። ይህ  ኦነግ የዘመናት ዓላማን ዘመናዊ አድርጎ የማስ...