ድምፄ ከውስጤ!


እንኳን ደህና መጡልኝ
ድምፄ ከውስጤ!
„ጉድጓዱን የሚምስ ይወድቅበታል፣ ቅጥርንም የሚያፈርስ እባብ ትነድፈዋለች።“
መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፲ ቊጥር ፰

ከሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
06.05.2019
ከጭምቷ ሲዊዝርላንድ።

እንዴት ናችሁ ቅኖቹ?

ድምፄ በሚል ርዕስ ለኮ/ደመቀ ዘወዱ በአንድ ወቅት የጻፍኩት ግጥም ነበር። ከደጉ ሳተናው ድህረ ገፅ ላይ ይገኛል።

የዛሬው ድምፄ ከውስጤ ግን ቀንበጥ ብሎግ በድምጽም ሥራ ሥለጀመረች በጹሁፍ የሚወጡት በድምጽ እንደ አግባብነታቸው አልፎ አልፎ ሲቀርቡ እንዲህ ማስተወስ ስለሚገባ ነው። 

ስለዚህ ትናንት የጻፍኩት የዩኒስኮ "የሰላም ሽልማት  የእሾህ አክሊል ነው" የወግ ገበታ በድምጽ ተሰርቶ ቀርቧል።

ሌሎችም ከሰሞናት በድምጽ የተሰሩ ስላሉ እነሱንም ታደምጡ ዘንድ በትህትና እገባዛለሁኝ። አክባሪያችሁ!

·     የዩኒስኮ የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር አብይ አህመድ እና ዕድምታው በሥርጉተ ሥላሴ ዕይታ (06.05.2019)



·       "“ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ" በጸሐፊ አቶ ዳሞ ጎታሞ 

( አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ እንደ ተረጎሙት።“)

 


·       እንዴት ይታራቅ? (04 05 2019)



·       መከሰስ ካለበት እውነት ይከሰስ ወይንም ለኢትዮጵያዊው አምክንዮን የ4ኪሎው ጉባኤ ካቴና ይዘዝለት።

https://www.youtube.com/watch?v=YiVgwUczIog&t=1497s


ትእግስት ሲያልቅ
ፍቅር ይሰደዳል።
ፍቅርም ሲያልቅ
ትእግስት ይሰደዳል።

ኑሩልኝ መሸቢያ የመደማመጥ ጊዜ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።