ልጥፎች
ከጁላይ, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ
ጠቅላይ ሚኒስትሩን የአማራ ክልል መሪዎች አላገዟቸውም ዝርዝሩን ይከታተሉ - ይህ ፎቶ እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
„አትጎትቱኝ!“ አቶ ጎዳና ያቆብ እንደጻፉት (ፖለቲከኛ)
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ጤና ይስጥልኝ ቅኖቼ እንዴት አለፈ ሰንበታችሁ? ይህ ጹሑፍ ባለፈው ሳምንት ሼር አድርጌዋለሁ። በድምጽ ለመሰራት አልተመቸኝም ነበር። ዛሬ በድምጽ ሰርቻዋለሁኝ። ሰውኛ ተፈጥሮኛ ምልከታ ነው። ሁላችንንም ይፈትሻል። ሁላችንንም ይመረምራል። ይምክራልም። ከአቶ ጎዳና ያቆብ „አትጎትቱኝ“ ጹሑፍ ያወጣኋቸው ኃይለ ሥንኛት መዝኗቸው እስኪ ….። · „ቦርና ከመሆኔ በፊት ሰው ነኝ።“ · „በፍጥረቴ ሰው፤ በማህበራዊ ግኝነቴ ቦረና - በእድገቴ አዋሳ።“ · „በዜግነቴ በአምላክ ቸርነት ብቻ የሚገኝ የኩራቴ ሁሉ ምንጭ የሆነው ኢትዮጵያዊ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታ።“ · „ለእኔ ህዳሴ የሰው ልጅ ደህንነት ነው።“ · „ብልጽግና ለእኔ ሰውን በሰውነቱ ማክበር ነው።“ · „ለእኔ መደመር ከጎጥ ስልቻ ወጥቶ ሰው ለመሆንን መድፈር ነው።“ · „ግፍን ገድቦ የሚይዝ ግድብ አይኖርም።“ · „በመጀመሪያ ሰው ከዚያም ዜጋ የማውቀው ዕውነት ይህን ይህ ብቻ ነው።“ · ...