ልጥፎች

ፍቅርን መቀበልም ማብቀለም ፈተና ነው።

ምስል
                            ፍቅርን መቀበልም ማብቀለም ፈተና ነው።                                       ከሥርጉተ ሥላሴ 16.06.2018 ከመነኩሴዋ ሲውዝዬ ነፍሴ።                                „ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሄርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁኝ።“                                               (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፳፪ ቁጥር ፬) ·          መክፈቻ ። እንዴት ናችሁ የኔወቹ የልቦቹ አባ እና እማ እነ ቅንዬ ? ዛሬ ቀኑ ፈታ ብሏል። ፏ ብላlች ልዕልተይ። አሁን  አንድ ጹሑፍ ከብራና ሳተናው አነበብኩኝ። ከማከብራቸው ጸሐፊ አቶ ስዩም ተሾመ ነው። ወቅታዊ ነው ብዬም አላምንም። ጭብጡ ለአብይ መንፈስም ተቀራራቢ አይደለም ብዬ አምናለሁኝ። ተቀራራቢ ያልሆኑ መንፈሶች ሃሳብን ከመክፈል ውጪ ለምናስበው ተስፋ ጠቃሚ አይደለም። ክብሩነታቸው በማህበረ ደራጎን...

ክፉዎች የተፈጠሩበትን ነው የሚሠሩት- እኛሥ ሥማችን ማን ይባል?

ምስል
                    ክፉዎች የተፈጠሩበትን ነው የሚሠሩት።                              አሳዛኙ ነገር እኛ ማዳበሪያ መሆነችን ነው።                                  ሥንሠራው የባጀነው ይሄንኑ ነው።                                                ከሥርጉተ ሥላሴ 16.06.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)                               „መዳህኒቴ ሆይ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ።" (መጽሐፈ ሳሙኤል ምዕራፍ ፳፪ ቁጥር ፫) ያለን ወገን ኑሮው ይህን ይመስላል። አብይ የተረከበው ። ክፉዎች ክፉ ናቸው። የተፈጠሩበትን ነው የሚሠሩት። አሳዛኙ ነገር ለመልካም ነገር እንተጋለን የሚሉት የነፃነት ታጋዮች ይህን መሰል የመከራ ዜና የሚናፍቃቸው መሆኑን ነው። ለዚህ BBN ለናሙና መውሰድ ይቻላል። ይህ ሚዲያ ከጅምሩ ኦቦ ለማ መግርሳን ኮንኖ የተነሳ መሆኑ የታወቀ ነው። ከዚያ ቀጥሎ በዶር አብይ ዙሪያ እጅግም ከሰው በወረደ ሁኔታ ...

አማራ ከእንግዲህ ማረጃ ልኳንዳ ቤት አይደለም።

ምስል
         ጊዜ ምስክር ነው።                                                  ከሥርጉተ ሥላሴ 15.06.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ) „እግዚአብሄር ዓለቴ፤ አምባዬ መድሃኒቴ ነው። እግዚአብሄር ጠባቂዬ ነው በእርሱም እታመናለሁኝ። ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ መጠጊዬና መሸሸጊያዬ መድሃኒቴ ሆይ ከግፍ ሥራ ታድንኛለህ።“  (መጽሐፈ ሳሙኤል ምዕራፍ ፳፪ ቁጥር ከ፩ እስከ ፫) የዕውነት ማህደር። https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92069#comments “ በእስር ላይ ብሆንም ግንቦት 7 አንድም ጥይት በኢትዮጵያ ምድር እንዳላጮኸ ነው የማውቀው። ” አንዳርጋቸው ጽጌ ለቢቢሲ June 14, 2018 መነሻዬ ይሄ ነው። የሰማዕቱ ጎቤ እና ጓዶቹ ገድል በዓለም አደባባይ ስለተናኜ ደስ ይለኛል፤ ግን የተከበሩ አርበኛ አንዳርጋቸው ጽጌን ተከትለው የሄዱ የውጪ ኑሯቸውን የተዉ አርበኞች ሜዳ ላይ ተሰዉ ዜናንም ሰምተናል። አርበኛ አንዳርጋቸው ጽጌን ሊገድል ነው ሲባል ጎንደር፤ ፊት ለፊት ውጊያ አድርገን ሞቱ ሲባል የጎንደር አርበኞች፤ ተጋድሎው ህዝባዊ ሲሆን የግንቦት 7 ነው፤ ይህ ውስብስብ የፖለቲካ ትርምስ እንዴት ነው የሚፈታው? ግንቦት 7 እንዲታመን ነው ወይንስ ግማሽ ውሸታም ነው ለማለት ነው? ወይንስ ቅይጥ መንፈስ ለመፍጠር ነው አልገባኝም። እርግጥ ነው በአንዲት የውጊያ ግንባር ፊት ለፊት ገጥሞ ውልቅልቁ ወጥቶ...