አላልቅአለኝ ህምታ!
እንኳን ደህና መጡልኝ አላልቅአለኝ ህምታ! „ለሁሉም ዘመን አለው። ከሰማይ በታችም ለሆነው ነገር ሁሉ ጊዜ አለው። ለመወለድም ጊዜ አለው። ለመሞትም ጊዜ አለው፤ የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለመፈወስም ጊዜ አለው፤ ለማፈረስም ጊዜ አለው፤ ለመሥራትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስም ጊዜ አለው“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫ ከቁጥር ፩ እስከ ፫ "እኔም ተመለስኩ ከፀሐይ በታች የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አዬሁ፤ እንሆም የተገፉት ሰዎች እንባ ነበር የሚያጽናናቸውም አልነበረም በሚገፏቸው እጅ ሃይል ነበር ፤ እንርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም ። እኔም እስከዛሬ ድረስ በሕይውት ካሉት ይልቅ በቀድሞ ዘመን የሞቱትን ...