ልጥፎች

የእመቤታችንን የእርገት በዓል ብሔራዊ በዓል አድርገው የሚያከብሩ የማይጠበቁ ሃገራት the feast of assump...

ምስል

የክፋ ሃሳብ ወረራ #ግሎባል ነው። ቅሬታ፣ በቀል፣ ተጠቂ። (Beschwerde, Rache, Opfer.)

ምስል

የክፋ ሃሳብ ወረራ #ግሎባል ነው።

ምስል
  የክፋ ሃሳብ ወረራ #ግሎባል ነው። "እግዚአብሄርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር …… እግዚአብሄርም ሰውን በመልኩ ፈጠረው፦ ወንድ እና ሴት አድርጓቸው ፈጠራቸው። እግዚአብሄርም ባረካቸው፥ …… " ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩ ከቁጥር ፳፯ - ፳፰   የክፋ ሃሳብ ወረራ በእኛ ብቻ ያለ አይደለም። ግሎባል ነው። የትም ቦታ፤ በዬትኛውም ሁኔታ ሊከሰት ይችላል። እርግጥ ነው ዬክፋ ሃሳብን ወረራ የተቋቋሙ፦ እራሳቸውን ያሸነፋ ሰብዕናወች ይኖራሉ። ለዛም ነው ያልጠፋነው ብዬ አስባለሁኝ። የእነሱ ደግነት ጠባቂያችን እንደሆነ እረዳለሁኝ።    ክፋ ሃሳብ #ተፈቅዶም ፤ #ሳይፈቀድለትም በአካላችን ውስጥ ይሰርፃል። ተፈቅዶለት ስል አሉታዊ ሰብዕና ያላቸው #ወደው የሚያደርጉትን ሲያመለክት፤ ሳይፈቀድለት ያልኩት ግን በሁኔታወች አስገዳጅነት ከመከፋት፤ ከመገለል፤ ከመጨቆን፤ በደል ከመድረስ ጋር ተያይዞ በሚመጡ #ብስጭቶች ሳቢያ ክፋ ሃሳብ ውስጣችን ሊፀንስ ይችላል።    ሲፀነስ የደረሰውን በደል በህሊና ለረጅም ጊዜ እንቅልፍ አልባ ሁነን ሁሉ #በማመላለስ ፤ በማላመጥ፤ ክፋ ሃሳብን በመገብ ከዛ አትሞስፌር እንዳይወጣ የሚደርጉ #የስሜት #ጫናወች ሊኖሩ ይችላሉ። ያን ክስተት በማውጣት በማውረድ ረጅም ጊዜ ማንሰላሰል - ማብሰልም። ከዛ ቀጣዩ #ቅሬታን ይጠነሳል።    ቅሬታው ወደ #በቀል ሊያምራ ይችላል። ይህም ብቻ አይደለም ጉዳዩ ውሎ ሲያድር ያን የክፋ ሃሳብ ባህሪም ተጠቂ በመሆን #የራስ የማድረግ ዝንባሌ ሊኖር ይችላል። ሳይፈቅዱት የተዳበለን ክፋ ሃሳብ ጋር ጋር ቤተኛ መሆን ወይንም #መላመድ እንደማለት።    ክፋ ሃሳብ ተጽዕኖ ፈጣሪ ነው። በውነቱ #የሰው ልጅ በክፋ ሃሳብ፦ ለ...

ውድ ቤሰቦቼ እንኳን አደረሰን።

ምስል
 

ውዱን መኪና ለልጇ ሰጠችው! አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ በድጋሚ! ባሌ ሁሌ እንድደንስለት ይፈልጋል!ኢክራምአውቶሞቲቭ#ikr...

ምስል

ቬሮኒካ አዳነ መጠሪያዬ አልበም ጋዜጣዊ መግለጫ ነሐሴ 13 /2016

ምስል

በ32 አመቴ ከ4ሺ በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጊያለሁ! ​⁠ዶ/ር አብይ ታደሰ | Dr Abiy Tadesse|​⁠ |E...

ምስል

የተከበራችሁ እስኪ ሳብስክራይብ፧ ፎሎው ያድርጉ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  የተከበራችሁ እስኪ ሳብስክራይብ፧ ፎሎው ያድርጉ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። · https://www.youtube.com/@serguteselassiekebebushelw7559 · https://www.facebook.com/sergute.selassie/

TEDDY AFRO - እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye - [New! Official Single 2024] - Wit...

ምስል

የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል??

ምስል
  የኢትዮጵያ አዲስ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እና የአፈፃፀም ተጨማሪ #መመሪያወችን የኢኮኖሚ ባለሙያወች እንደምን ያዩታል??   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"      የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች አዲሱን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅጣጫ እንደምን እንደሚዩት ባለፈውም የራሴን ዕይታ አክዬ በርከት ካሉ ሚዲያወች ያገኜሁትን ሊንክ አክዬ አቅርቤ ነበር። ዛሬ በተጨማሪ ሁለት ባለሙያወች ዶር ዘለዓለም ተክሉ ሁለት ጊዜ በአዲስ ኮንፓስ ሚዲያ፤ እና አቶ ሙሼ ሰሙ በሃሳብ ገበታ የሰጡት ማብራሪያ ለአጠቃላይ ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ሊንኩን አያይዣለሁኝ። ይመለከተናል። ግንዛቤም ሊኖረን ይገባል በሚል ዕምነት።    አዲስ ለአፈፃፀም አጋዥ ይሆናል የተባለውም " #ፍራንኮ ባሉታን፦" በሚመለከት እስከ አፈፃፀም ሂደት ያለውን ሁኔታም እንዲሁ ባለሙያው ዶር ተክሉ ዘለዓለም የራሳቸውን አወንታዊ ዕይታ አቅርበዋል። ዶር ተክሉ ዘላለም በዘመነ ግንቦት 7 በዘርፋ ትንታኔ ሲሰጡ የምናውቃቸው ናቸው። እኔ በግሌ ባልገቡኝ ጉዳዮች፤ ሙግትም ሲኖረኝም በቅንነት፤ በአውንታዊነት በአክብሮት የሚያስተናግዱኝ የማከብራቸው ሊቅ ናቸው።   አቶ ሙሼ ሰሙ ምንም እንኳን ኮንታክት አድርጌያቸው ባላውቅም ሚዲያ ላይ የሚሰጡትን ማብራሪያ አዳምጣለሁኝ። የቀድሞው #የኢዴፓ መሥራች አባል፤ አካል የነበሩ በፖለቲካው ዘርፍ ትጉህ ከሚባሉ ሊቃውንት መሃል ሲሆኑ በኢኮኖሚም ባለሙያም ናቸው።   እርግጥ ነው በኢትዮጵያ ዬኢንተርኔት መቆራረጥ ምክንያት ሙሉ ዝግጅታቸውን ለማቅረብ፦ ሃሳባቸውን ለመግለጽ ዕድሉ ባይኖርም ታግሰን ላዳመጥነው ግን #ጠቃሚ መረጃ አግኝተናል ብዬ አስባለሁ። የሃሳብ ገበታ አዘጋጅ ልጅ ሞገስ ዘውዱ #ድጋሜ ቢያቀርባቸው እና ሙሉ ዕይታቸው ሳይቆራረጥ #ቢከልሱ...

ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የቢዝነስ ሰዎች ጋር የማዉራት እድል ማግኘት ትልቅ እድል ነው - Season 9 Bonu...

ምስል

ሞ'ት የሚያስፈርደው ወን'ጀል ምን አይነት ነው? የህፃን ሄቨን የፍርድ ሂደት በባለሞያ እይታ! Eyoha Media ...

ምስል

የኢትዮጵያን ህዝብ ከልብ አመሰግናለሁ! የሄቨን እናት አሁን ያለችበት ሁኔታ! Eyoha Media |Ethiopia ...

ምስል

የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ! እጅግ ዘግ’ናኝ እና አ’ሰ’ቃ’ቂ እውነት! ‘ፍትህ’ ፍለጋ የተደረገ ከባድ ተጋድሎ! ...

ምስል

ምነው ህጋችን ላላ ልጄን አልቀበርኳትም ብዙ የምናገረው አለኝ የሄቨን አባት | Yegna tv | EBS Mezna...

ምስል

የቀድሞዋ የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ደስታ ጥላሁን አነጋጋሪ ሃሳብ ሰነዘሩ! | አርትስ ወቅታዊ @ArtsTvWorld

ምስል

#እኛን ማጣታችን #ማለቃችነን ያመላክታል።

ምስል
  #እኛን ማጣታችን #ማለቃችነን ያመላክታል።   "አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን  እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን። አሜን።"     እንዴት አደርን? መንጋት አይቀርም ነግቷል። አሰቃቂነት፤ ፀያፍነትም ስንቃችን መሆኑ እንደምን እያደረገን ይሆን? በዚህ 6 ዓመት በይፋዊ፤ በአደባባይ የሚታዩ አረማዊነት ከዬትኛው ዘመን፦ ከዬትኛው አገር ሥርዓተ - መንግሥት ጋር አኽቲ እንደሚያደርገን አላውቀውም። በዘመነ ህወሃት፤ እዛ በቀደሙት ሥርዓቶችም መሰል ጭካኔወች በሃፍረት ካሊም ተጎናጽፈው ተከውነው ሊሆኑ ይችላሉ። የዚህ ዘመን የሚገርመው አስደንጋጭ እና ሰቅጣጭ ሁነቶች #የኦክስጅን ያህል ለሰውነታችን ተዋህጂ መሆኑ ነው።   መደበኛ ዜና ዘጋቢወች ወይንም ተንታኞች " #ሰበርን " መለያቸው #ሎጓቸው ሲያደርጉት ስንት የሰውነት ኦርጋን፤ ስንት ነርብ እንደሚበጣጥስ አይረዱት ሆነው ነው ለማለት አልችልም። ምክንያቱም በሰለጠነ ዘመን ተቀምጦ፤ በሰለጠነ አገር እዬኖሩ #ስጋትን ሎጎ ማድረግ እርስ በእርሱ የሚቃረን ስለመሆኑ ያጡታል ብዬ ስለማላስብ። #የደስታ #ሰበር እንኳን አደጋ አለው እንኳንስ የሃዘን።    ስንቃቸው ይህ የሆኑ ሰብዕናወች ስንቶችን ለሥነ ልቦና ህመም፤ ለልብ ምት መጨመር ወይንም ማቆልቆል፤ ወይንም ለደም ግፊት መጨመር እንደዳረጉ ቢያውቁት። ሰው ሆኖ ለሰው ልጅ ጤንነት አለማሰብ ጨካኝነትም ነው ለእኔ። እኔ በሕይወቴ የመልካም ነገር ሰርፕራይዝ የሚባል ነገር አልወድም፦ እንኳንስ የክፋ ነገር ሰርፕራይዝ። ዕንባዬ ፈቃዴን ሳይጠይቅ ነው የሚወርደው።    ውህድ እዬሆነ የመጣው የስጋት ነጋሪት፤ ጭካኔውንንም እኛኑ እያደረገ አቅርቦልናል። መገለጫችን፤ መለያችን ጭካኔ??? ተከድነው፤ ተንተክትከው፤ በ...