ልጥፎች

ብዙ ሰው ገንዘብ የሚያጣው ጥሩ ሰው ባለመሆኑ ነው! 1 ኪሎ ቡና በ1 ሚሊዮን ብር? የመሪ ፖድካስት አዘጋጅ ከነአን...

ምስል

መልካም ሃሳብ ሰላማዊ አርበኛ ነው። Eine gute Idee ist ein friedlicher Patriot.

ምስል

መጥኔ ለአማራ እናት።

ምስል
 

ምጽዐተ ጎንደር።

ምስል
 

ብላሹ ክፋ ሃሳብ። Ein böser Gedanke hat keinen Nutzen. Schmerzbelastung.

ምስል

የኔታዋ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የምህላ ተደሞ ጎንደር በአርምሞ! ከጥቅምት 01 ቀን እስከ ህዳር 10... ይህ ፀጋ ነው አሁን አናርኪዝም የሚባል ባላንጣ እንደ #ዳንቴል በእጅ ተሠርቶ ከፈጣሪዋ ጋር ጎንደርን እዬነጠላት የሚገኜው።

ምስል
ይህ ፀጋ ነው አሁን አናርኪዝም የሚባል ባላንጣ እንደ #ዳንቴል በእጅ ተሠርቶ ከፈጣሪዋ ጋር ጎንደርን እዬነጠላት የሚገኜው። ጎንደር እንደ እኛ እንደ እያንዳንዳችን የሚቀናባት #በዕት ናት። ማይክ የያዘ ሁሉ ሲያብጠለጥላት ውሎ ያድራል። ከዛች በዕት የተገኙ ልጆቿም ቀና ባሉ ቁጥር ቅጥቀጣው፤ እገታው የላይኛው ያውቀዋል። እነሱም ችግሩ እራሱ አኃቲ ልቦና ፈጥሮላቸው አይተዛዘኑም።   ልጆቿም የሌላ #ጌጥ ናቸው እንጂ ስለ እትብቴ የተቀበረባት ብለው አስበው አያውቁም። የራሷ ልጆች እየገፏት እሷ ግን አክብሮት #ነፍጋቸው አታውቅም። የጎንደር #ሳቋ #የሚኮሰኩሳቸው በርካታ ናቸው። ሳያውቋት ሂደው ሳያዮዋት ግን ማቱን ሲያዝንቡባት ውለው ያድራሉ። አንድ ፔና ያልገዛ አንጋች ካልሆንክ ብሎ ልጆቿን ቁሚ ተቀመጪ ሲላት ውሎ ያድራል።ይህ ሁሉ ተከማችቶ እንሆ ጎንደር የሥርዓት አልበኞች መፈንጫ #ትንሿ #መቋድሾ ሁና አረፈችው። እንደ ተመኙት አደረጉት።   ይገርሙኛል የክፋ ሃሳብ ድውያን የማይገናኜውን አምጥተው አገናኝተው ጎንደርን ሲዘለዝሉ፤ ሲያዘላዝሉ እንደምን ችለው ቤተሰቦቻቸውን እንደሚመሩ ሁሉ ይገርመኛል። ጎንደር ወደምድር ብትሰምጥ ወይ ብትተን ይመኛሉ። ለዚህ ብቻ የተፈጠሩ እስኪመስለኝ ድረስ። ዝም እምለው ክፋ ሃሳብ ትርፋ ክፋት መሆኑን ጠንቅቄ ስለማውቅ አንድዬ አንተ ሁናት ብዬ ዝም እላለሁኝ። ለሞቱ ጊዜ ግን ትፈለጋለች። ወጣት ናሆሰናይ የተገበረው በዚህ ካልኩሌሽን ነበር። የጎንደር መናጥ ታልሞ። ማን አተረፈ??? ምን ተረፈ???   በመጨረሻው የጎንደር ጥምቀት በአንድ ቀን 28 ጊዜ በረራ እንደ ነበር አድምጫለሁ። በአውቶብስ የመጓዝ አጋጣሚው ቢኖርም ያኑ ያህል ይሆን ነበር። ግን ዋስትና የለም በአውቶብስ መጓዝ። ፈልጌ እማዳምጠው የተጋሩ ተዋህዶወችን ነበር። አዳኞች

የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 || @drrodastades...

ምስል

ጥራኝ። rufen Sie mich an.

ምስል

Die Schweiz ist ein heiliges Land. Rein.Trösterin. Friedlich. organisie...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ። Kindertränen, Angst und...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።

ምስል
  የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።    የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት በዘመናቸው ስለምንድን ይሆን ለልጆች የሚሆን #የአይዟችሁ ቋሚ ተቋም መገንባት የተሳናቸው?   ማህበረ ቅንነት እስኪ ሼር አድርጉት ለአባቶቻችን እንዲደርስልኝ ሃሳቤ።   "እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል፦ ሰው ግን አያስተውለውም።"                                                                   የኢትዮጵያ ህፃናት፤ የኢትዮጵያ ልጆች #ዋቢ የላቸውም። #ሁነኛ የላቸውም። #ባለቤት የላቸውም። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ቀንበሩን የሚሸከሙት የኢትዮጵያ ህፃናት እና የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው። የመጀመሪያውን የልጆችን ሰቆቃ የሚሸከሙት እነሱው ናቸው። በዚህ 6 ዓመት እንኳን በጦርነት፤ በመፈናቀል፤ በተፈጥሮ አደጋ፥ በዓታችን ልቀቁ በሚል ሰይጣናዊ ዕሳቤ አሳራቸውን ያዩት የኢትዮጵያ #ህፃናት ናቸው። ልጅ ሆነው ልጅ አሳዳጊ ወላጅ የሆኑት እነሱው ናቸው።    ከቡራዩ ጭፍጨፋ ጀምሮ በለገዳዲ ለገጣፎ፤ በደቡብ፤ በማህል ጎንደር፤ በመተከል፤ በደራ፤ በወለጋ፤ #በአዲስ አበባ፤ በሽዋ ሮቢት፤ በሻሸመኔ፦በአርሲ ነገሌ፤ በአጣዬ፤ በሐረር፤ በትግራይና በፌድራሉ ጦርነት በሙሉ አፋር ክልል፤ በአማራ ክልል፤ በትግራይ ክልል የቀጥታ ተጠቂወች ህፃናት ናቸው።   ወላጅ አልባ ህፃናትም በርካታ ናቸው። #ጤና ፤ ትምህርት ለኢትዮጵያ ህፃናት #ቅንጦት ነው። #አትረገዙም ፤ #አትወለዱምም አለበት። ጽንስ ከመሐፀን ወጥቶ ተሰቃይቷል። አብረን እንፈር። የትውልዱን ህሊና ሰዋዊ፤ ተፈጥሯዊ ለማድረግ የአቅም እጥረት ያመጣው አሳር ነው። ጭካኔው ልክ የለው።    በሌላ በኩል ተፈጥሮም ሲቆጣ ተጎጂወች ል

https://www.youtube.com/watch?v=sJcB23kh2qc

ክፋ ሃሳብ #ይጋባል። ያገባልም።ክፋ ሃሳብ #ተጓዥም ነው።

ምስል
  ክፋ ሃሳብ #ይጋባል ። ያገባልም። ክፋ ሃሳብ #ተጓዥም ነው።     "የቤትህ ቀናት በላኝ።"     ክፋ ሃሳብ #ይዛመታል ። ሲንቀሳቀስ #ፈጣን ነው። እንደ እኔ ዕሳቤ ከብርሃን ፍጥነትም ይቀድማል የሚል ዕምነት ነው ያለኝ። ምንም እንኳን ጥናታዊ ሥራወችን ለመከወን ሁኔታው ባያመቸኝም።   የሆነ ሆኖ ክፋ ሃሳብ የሰውን ልጅ ትዳሩ አድርጎ አግብቶ የመኖር አቅም አለው። ከአንዱ ክፋ አሳቢ ተነስቶ ሌላውን ለማጥቃትም ሲነቃነቅም፦ ማለትም ክፋቱን #ለማጋባት ቀላል ፎርሙላ ነው ያለው ነው። ያም መቻቻልን፤ ታጋሽነትን ነጥቆ እያጣደፈ ከሚቀቅለው የክፋ ሃሳብ ውቅያኖስ ወስዶ ይዶላል።   ክፋ ሃሳብ ማስተዋል ላይ ጫና ፈጥሮ ወደ ድርጊት ተሎ የመንቀሳቀስ አቅም አለው ብዬም አምናለሁ። ለክፋ ሃሳብ #ህግ የተፈጥሮ፤ ሰው ሠራሽ #ድንጋጌወች ፤ #ባህላዊና #ትውፊታዊ ተለምዶወች ግድ አይሰጠውም። ይሉኝታ አያውቅም። ለነገሩ ይሉኝታ ያላት ብቸኛዋ አገር ኢትዮጵያ ናት።    የሆነ ሆኖ ክፋ ሃሳብ ተጣዳፊ እና ሽሚያ ላይ ዘመኑን ሁሉ ስለሚሰዋ የማጥቃት አቅሙ ኃያል ነው። ክፋ ሃሳብ የሚንቀሳቀሰው #በቲምም ነው። የቲሙ አባላት መለያቸው #ተበቅለው የማይጠግቡ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን፦ አዲስ አባላትን ለማፍራት ጥድፊያቸው ለጉድ ነው። ፤ #ጦርነት አነሳሹ፤ ማንኛውም ዐይነት ወንጀል፤ #ጥላቻ ፦ ዘረኝነት፤ አግላይነት፤ ተጫኝነት እኮ የክፋ ሃሳብ የቲም አባላት ናቸው። ክፋ ሃሳብ ቁንጥንጥ እና ስክነት የነሳው ነው።    ምክንያቱም ማስተዋልን ተረግጦ ተልዕኮውን ስለሚያስፈጽም። ለምሳሌ አቶ "ሀ" አቶ "ለን" ሲገድለው #ገዳዩ #ክፋ #ሃሳብ ነው። አዝማቹ ክፋ ሃሳብ ነው። አቶ #ሐመርኋ አቶ #ሰን ከመኖሪያ ቀዬው ሲፈናቅለው፦ #