Astrid Lindgren Stern – Autorin.

 

„Wohl dem. Der nicht wandelt nach dem Rate

Der Gottlosen, noch tritt auf den Weg der Sünder,

noch sitzt, da die Spötter sitzen“

Psalmen 1/1





 

·         Der Lichtstift

 

Stern – Autorin

Schönste Künstlerin

Die Frauen Krone.

Nummer Eins in der Epoche Bleistift

Perfekt.

 

Natürlich, viel getan

Überdacht

Astrid ‚ mütterlich

Echt gut.

 

Linear

Bekannt.

 

Astrid Lindgren

Hat eine vollkommene Erinnerung

Vorbildliche Freude

Wachskerzen.


Goldner Kopf

Kapazität ist hoch

Ohne Zeit verloren

Zufrieden.


Sanfter Betrieb

Das Licht

Liebe Gewinnen sein.


Möge Gott die Welt beschützen.

Amen.

Vielen Dank.


·     ማስታወሻ

ክብርት የብራና ልዕልቷ ጸሐፊ አስተሪድ ሊንድ ግሪን ሲዊዲናዊ ግሎባል የልጆች ጸሐፊ ናት። የልጆች ፍቅር በልዩ ሁኔታ በህሊናዋ የታተመ ድንቅ ጸሐፊ ነበረች።

 በብዙ ሚሊዮን ቅጂ መጻህፍቶቿ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታትመዋል። ተሰራጭተዋል። ፊልም ተሰርቶባቸዋል። እንደ ማስተር ፒስ የሚታዬው ሥራዋ „ፒፒ ላንግሽተሩም“ ነው።

ጀርመኖች እንደ ዘውዳቸው ነው የሚያዮዋት። ሲዊዞችም እንዲሁ። በተለያዬ ሁኔታ ልደቷንም ሞቷንም ያስቡታል። እኔም እጅግ አከብራታለሁኝ። ይህ ግጥሜ መጋዚን ላይ ለህትም የበቃ ነበር።

የዛሬውን የ2021/2013 ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀንም ፌስቡኬ እና ከበቡሽ ብሎጌ እሷን እንዲዘክር ፈቅጀለታለሁኝ። የእሷ የመጨረሻ ፎቶዋን እጅግ ስለመወደው እና የማስተር ፒሷን ዋና ተዋናይን ጨምሬ ፎቶውን ጨምሬለሁኝ።፡

በቀጣይ ዝርዝር መረጃ ስለ ህይወት ታሪኳ ለማወቅ ለምትሹ ሊንኩ ይህ ነው።

https://en.wikipedia.org/wiki/Astrid_Lindgren

Pippi Longstocking,

14 November 1907 – 28 January 2002.

 

 


ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

08.03.2021

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።