ልጥፎች

ከጁን, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የተፈጥሯዊነት አብነት የአሚሽ ማህበረሰብ አኗኗር በአሜሪካን።

ምስል

ሚስጢረ የዓድዋ ድል።

ምስል

የውስጥ ጫካው፥ ደኑ መቼ ይመንጠር የኢትዮጵያ ዳግሚያ ትንሳኤ እንደገና መወለድ ለመቼ ተቀጠረ ቅንነትን፥ ግልጥነትን...

ምስል

Die Geschichte der König Theodor

ምስል

Die Geschichte die Kaiserin Teytu Betul

ምስል

Admirable Lady Journalist Barbara Walters

ምስል

የፖለቲካ ግሽፈት Inflation

ምስል

ስትዘነጣጠሉ ባጃችሁ አሁን ደግሞ ትቅቅፍ። የፖለቲካ ግሽፈት ( Inflation.)

ምስል
ስትዘነጣጠሉ ባጃችሁ አሁን ደግሞ ትቅቅፍ። የፖለቲካ ግሽፈት ( Inflation.)   "ህግ ተላላፊወችን ጠላሁ።"     #ምራቃቸውን ለዋጡ የአድማጭነት ፀጋቸው ኢትዮጵያን ቁም ነገር ዬማድረግ ዓላማ ላላቸው የዕንባ ሁነኛወች። ህግ መተላለፍ ቅጣቱ የምድር ይመስል ይሆናል። ወይንም ዳንቴል የእጅ ሥራ፤ ወይንም የፋንታዚ ግንብ አይደለም። ህግ መተላለፍ መንፈሳዊ ቅጣት ያመጣል። ከአቅም በላይ ቅጣት ያስመጣል።    "ወግዱ፤ ጥርግ በሉ፤ እናሳያችኋላን፤ የቀን ጅብ፤፦ መጤ፤ ፀጉረ ልውጥ፤ ሰፋሪ፤ ወዘተ …"   ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ ዝልኝ ዕሳቤወችን የፈጠረች አገር አይደለችም። በዚህ ልቅ ሁነት አይደለም የጥቁር አብነቷ፤ የአፍሪካ አንከሯ ኢትዮጵያ የሦስት ጉልቻ ኩነትም አይፈጠርም። ህግ፤ ሥርዓት በባርኔጣ፤ በገበርዲን፤ በከረባት ወይንም በፋሽን እና በፎቶ ሸው አይተረጎምም።    ይህንን "መሬት ነህና ወደ መሬት ትመለሳለህን" የመሰጠሩ ብቻ ይኖሩታል - ህይወቱን። ምክንያቱም መሬትን ስትራመዱባት ተጠንቅቃችሁ ተብለው በዚህ ዝልቅ የመንፈስ ልዕልና በአርምሞ ልቅና ያደጉ ብቻ ያውቁታል።   እኔ ሚዲያ ዬሚባለው #ኦሜኮ ምን አንደበት ኑሮት፤ ምን ልሳን ኑሮት የህወኃት እና የብአዴንን ትቅቅፍ እንደሚዘግብ፤ አብኖች ለዚህ ድልቂያ እንደምን እናሸብሽብ እንደሚሉ፤ ህወሃትን ብን አድርግልን ብለው አብይዝምን የከበከቡ መንፈሶች ሁሉ በዚህ ውስጥ መንፈሳቸው ተረጋግቶ ዕለታዊ መኖራቸውን እንደምን በተስፋ ማጣት እንደሚያሳቅሉት አስበዋለሁ።   ለዚህ ነበር ጦርነት አያስፈልግም፤ በጦርነት አሸናፊ የለም፤ ፊታውራሪ ጦርነት አሸነፍኩ ካለም #በቀል እና #አመድ ያፍሳል በማለት የሞገትኩት። አሁን የጥንቱ ወዳጄ አቶ ...

ተፈቅዶ ባፈራረሱት ትናንት እና ዛሬ ላይስ #ማግሥትን ማስላት ይቻል ይሆን?

ምስል
·        ዬተረጋጋ ሥርዓት የሚፈጠረው በዊዝደም እንጂ በግልቢያ አይደለም። ·        ቦጅቧጃው የቋንጃ የኢትዮ ፖለቲካ እና አጤ ሂደት ??? ·        # ትናንት ፈርሶስ ዛሬ አለን ማለት ይቻል ይሆን ? ·        ተፈቅዶ ባፈራረሱት ትናት እና ዛሬ ላይስ # ማግሥትን ማስላት ይቻል ይሆን ???

ጥበብ ሆይ!

ምስል
  ፍላጎት የየኔታ ቅኝት። ወደ 40 ዓመት ይጠጋ ይሆናል ይህ ሥም ሆኖ ከማውቀው። ስለስም አወጣጥ ከውስጤ ከባርች ጋር ስነጋገር ነበር። የሆነ ሆኖ በኢትዮጵያ የሥም ሊስት ፍላጎት ሥም ሆኖ ስሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ያችኛዋ ፖለቲካ ከሚባል ነገር ጋር ስለመፈጠሩም አታውቅም። ይህችኛዋ መዘክር ሆነች። ብላቴ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ስንቱን ለፍቶ ያገኜውን ክስተትነት ሆነችበት። እራሱ አውድዮውን ሥሰራ የቅዱስ ቁርባን ያህል ክብር ነበረው። ለሽ ላላው የነፃነት ሆሄያት ብሩህ ምዕራፍ ነው። ዘጠንኛው ምዕራፌ ልታሳጥርብኝ ነው። አቅም በሰጠኝ ብቃት አስረኛውን ምዕራፍ ጥቂት ጥሞና ወስጄ ለመጀመር አስልቻለሁ። ከዚህ ጋር የተያያዙትን ከውኜ። ልባሙ ሰው አቶ ዮናስ ብርኃነ መዋ ተፈቷል እዬሰማሁ ነው። በረድ ለለበሰው፤ ደም ለተጎናፀፈው የኦነግ ዘመን ጥበብ ቤቷን ሰርታ እሺታን ስላላቃች።     ህብስተ - ጥበብ -   በፍላጎት አብርርኃም። ሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie (Schweiz, Winterthur.) 12.06.2023