እንዴት አደራችሁ? ዕለታት ሁሉ ውብ ናቸው።

 እንዴት አደራችሁ? ዕለታት ሁሉ ውብ ናቸው። የምናከፋቸው እኛው ነን። ከሁሉ የሚደንቀኝ ግን ቅን ሰው ያገኜሁበት ዕለት ነው። ቅኖች ያላቸውን ሁሉ ያለገደብ ይሰጣሉ። ቅኖች ልግሥናቸው ከፀጋ ስጦታቸው ነውና ዳር ድንበር የለው።
ሥርጉትሻ 2024/05/30

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።