አንድ አገር ጥበብነን ካሰረ ዓይኑን ግርዶሽ ይዞታል ማለት ነው

 

 May be an image of 4 people, beard and babyMay be an image of 1 person and beard
 
አንድ አገር ጥበብነን ካሰረ ዓይኑን ግርዶሽ ይዞታል ማለት ነው። ጥበብ እኮ የተሰወረን ክሱት የምታደርግ። ጠማማን አቆላምጣ የምታስተካክል። ዘባጣን አባብላ የምታርቅ የህሊና ጋራጅ ናት ላወቀበት። ግን ተፈራች።
እስቲ ግርማ ሌሊቱን አምላካችን ይባርክልን። አሜን ደህና እደሩልኝ። ሁሉንም አስተያዬት አይቼዋለሁኝ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉ2024/05/29

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።