ውቦች እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

 ትንሳኤ ዋዜማ።
ውቦች እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
ትንሳኤ ቅንነት፤ ትንሳኤ የድህነት ብሥራት፤ ትንሳኤ የውስጥ ሰላም ማጽኛ፤ ትንሳኤ ርህርህና፤ ትንሳኤ አጽናኝነት፤ ትንሳኤ የእምነት ፅናት ትፍስህት፤ ትንሳኤ የውስጥ ክፋት ማጽጃ ፍቱን።
ቸር አስቦ፤ ቸር አስመክሮ፤፦ቸር እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን። ፲፪ቱን የአብይዝም ገፀ ባህሪ በ፲፪ ምዕራፍ አዬን። ቀጣዩ ፲፫ኛው አብይዝም አሳቻ ጉዞ ምን እንደሚሆን አናውቀውም። ፲፪ኛው እሬሳ ማሰርን፤ ክህደትን፤ ተለዋዋጭ የጭካኔ ዓይነትን እና የቀጠና ሁከት ማምረቻ አመክንዮ ተመለከትን። የማድመጫ ጊዜ ያስፈልጋል። እንኳን ኖራችሁልኝ። ጥቂት ነገሮችን በተስፋ ፖስት አድርጌ እንሰነባበታለን። ለተወሰነ ጊዜ።ሥርጉትሻ 2024/05/04

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።