ልጥፎች
ከሴፕቴምበር, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ
በማዳበሪያ ሙሉ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር! ጀግና መፍጠር የጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ #ethiopia #ውⶀዳር #...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
"ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ፡ በእስራኤል የአየር ጥቃት ስር በምትገኘው ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ" ፈጣሪ ይጠብቃቸው። አሜን።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
https://www.bbc.com/amharic/articles/cx257vzkxxyo ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ፡ በእስራኤል የአየር ጥቃት ስር በምትገኘው ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ 25 መስከረም 2024, 07:15 EAT "እስራኤል ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈፀመችባት ባለችው ሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ቢቢሲ ካነጋገራቸው በቤይሩት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ የሆነችው ትዝታ ነዋሪነቷ በደቡባዊ ሊባኖስ ቢሆንም የእስራኤል ጥቃት ግን እርሷ ከምትኖርበት ራቅ ያሉ አካባቢዎች ላይ እየደረሰ መሆኑን ተናግራለች። የአየር ድብደባ ሲደርስ እርሷ በምትኖርበት አካባቢ እንደሚሰማ፣ ከአየር ድብደባው የተነሳ ቤቶች እንደሚነቃነቁም ትናገራለች። “በባሕር ዳርቻው አካባቢ የሚኖሩ፣ ለምሳሌ ሱራ አካባቢ፣ መውጫ አጥተው ልጆቻቸውን ይዘው ባሕር ዳርቻው አካባቢ ያደሩ ሰዎች [ኢትዮጵያውያን] አሉ” ስትል ከጥቃቱ ለመሸሽ በወጡ ሰዎች መንገዶች መዘጋጋታቸውን ተናግራለች። የእስራኤል አየር ኃይል ከፍተኛ ጥቃት እየፈጸመባቸው ካሉ የሊባኖስ ግዛቶች ለመውጣት መኪኖቻቸውን እና ያገኙትን መጓጓዣ እየተጠቀሙ በመጣደፍ ላይ ሲሆኑ፣ ዋና ዋና ጎዳናዎች በተሽከርካሪዎች ተጨናንቀዋል። ከዚህ ቀደም 20 ደቂቃ ይፈጅ የነበረው መንገድ አሁን ከስምንት እስከ 16 ሰዓት ይወስዳል ስትልም መንገዶች ከጥቃቱ በሚሸሹ ሰዎች መጨናነቁን ትናገራለች። በሊባኖስ የኢትዮጵያውያን በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ‘እኛ ለእኛ በስደት’ ምክትል ዳይሬክተር እና በቤሩይት ነዋሪ የሆነችው እኑ በበኩሏ በእስራኤል የሚፈጸመው “ጥቃት እየከፋ” መምጣቱን ትናገራለች። ወትሮም በአስቸጋሪ ሁኔታ በሊባኖስ ውስጥ በቤት ውስጥ ሥራ ላይ ተሳማርተው ለሚገኙት ኢትዮጵ...
ክፋ ሃሳብን መፋለም የሚችል ዕውቀትን አሸናፊ ማድረግ። Schutz. System. Zivilisation. Wissen....
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ወደ ግጭት ያመራ ይሆን? ድርድሮችስ ውጤታማ ይሆናሉ? bbc
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
https://www.bbc.com/amharic/articles/c7498yd93e7o በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ወደ ግጭት ያመራ ይሆን ? ድርድሮችስ ውጤታማ ይሆናሉ ? 19 መስከረም 2024 በአፍሪካ ቀንድ ያለው ውጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጋጋለ እየመጣ ነው። አንደኛው ውጥረት በኢትዮጵያ በሶማሊያ መካከል ያለው ነው። ሁለተኛው ደግሞ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል። በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት መካከል እየተካሄደ ያለው የቃላት ጦርነት በተለይ ካለፉት ቅርብ ሳምንታት ወዲህ እየተባባሰ መጥቷል። ይህ ደግሞ ወደ ቀጥተኛ አሊያም የእጅ አዙር ግጭት ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት ጭሯል። ከሁሉም የላቀ አስጊ የሆነው ሶማሊያ በከተሙት የግብፅ እና የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች መካከል ግጭት እንዳይነሳ ነው። ሶማሊያ በአውሮፓውያኑ መስከረም 16/2024 ለምስራቅ አፍሪካ በይነ - መንግሥታት ድርጅት ( ኢጋድ ) በላከችው ደብዳቤ ድርጅቱ ጉዳዩን እንዲያሸማግል ጠይቃለች። ይህ ምናልባቱ ውጥረቱ ሊበርድ ይችላል የሚል ፍንጭ ሰጥቷል። እዚህ እንዴት ደረስን ? በአውሮፓውያኑ ነሃሴ 26 2024 ምሽት ሁለት አውሮፕላኖች የጦር ሠራዊት እና ወታደራዊ ቄሳቀሶች ጭነው የሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ አረፉ። በተመሳሳይ ሳምንት አንድ ገለልተኛ የሶማሊያ ድረ - ገፅ 1 ሺህ የግብፅ ወታደሮች ሶማሊያ መግባታቸውን እና ሁለቱ አገራት መስከረም ወር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ ማቀዳቸውን አስነበበ። መስከረም 12/2024 የሶማሊ...