አጫጭር ዕይታወቼ።

#መባረክ #ጥበቃ #ይፈልጋል#መመረቅም #ጠባቂ #ይፈልጋል#መባረክ #መጨመትን #ይሻል#መመረቅም #ስክነት #ይናፍቀዋል
ሥርጉትሻ 2025/10/11

 #ጊዜ #የእግዚአብሄር ነው። #የሰው #ልጅ #በጊዜ #ላይ #የሰናፍጭ ታክል  #አቅም የለውም። ሥርጉትሻ 2025/10/11

 #መሰጠትን #አክብሮ የመያዝ #አቅም #እንዲኖር #ጸሎት ያስፈልጋል። #መሰጠት #ከእዮር #ዘንድ ነውና #የጥሞና እንክብካቤ ይሻል።
ሥርጉትሻ 2025/10/11

 #በግል ህይወት፤ #በማህበራዊ ህይወት፤ #በፖለቲካ ህይወት፤ #በጥበብ ህይወት፤ #በሃይማኖታዊ ህይወት፤ #በአብሮነት ህይወት #የተሰጠን #ብሩክ#ምሩቅ #ጊዜ በቅጡ ማስተዳደር ካልተቻለ፤ #ጊዜ #ራሱን #ያፈሳል፤ እንደ አረጄ #ቆርቆሮ። ከማየት በላይ #አትኩሮት የሚያስፈልገው ለዚህ ነው። #መሰጠት #መመረጥ ነው። ያን ፈቅዶ #መንደል #መበደል ነው። ከነዳደሉት በኋላ ልለብጠው፤ ልወታትፈው ማለትም ያመለጠ ዕድልነትን ያስታቅፋል፤ ይህ በራሱ ተስፋ ቆራጭነትን ይጸንሳል፤ መጨረሻው አዲስ #ገረጭራጫ ባህሬ እና #ጋድም የማንነት ቀውስን ይጠነስሳል፤ በግልም፤ በቡድንም ሊገጥም የሚችለው የሥነ - ልቦና ቀውስም ምንጭ ሊሆን ይችላል። ሥርጉትሻ 2025/10/11

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?