#እግዚአብሄር #አለቀሰ።
#እግዚአብሄር #አለቀሰ ። "አቤቱ የቤትህ ቅናት በላኝ።" አርሲ ሆይ! ሁልጊዜ በተዋህዶ ልጆች ስለምን እንዲህ ጭካኔሽ አላባራም አለ። እኔ እማውቅሽ #ደጓ አርሲ ከቶ ምን እነ ማህበረ ኦነግ #አስነኩሽ ? የራስሽን ወገን? የራስሽን ህዝብ? የራስሽን ግብር ገባሪ፤ የራስሽን መንፈስ ምነው እንዲህ #በጭንቀት ታሳድጃለሽ? የነገው ትውልድሽ ምን እንደሚገጥመው ብታስቢበት ጥሩ ነው። ይህ መከራ ለልጅ ልጅ ተራፊ ነው። የፈጣሪ ቁጣ የመጣ ቀን ወዮ አርሲ???? ፈጣሪ ሆይ! ባለቤት የሌላቸውን #ንጹሃን አለሁላችሁ የሚል ድምጽ አሰማ። ማንም የላቸውም እና። https://www.bbc.com/amharic/articles/c3v7elez0geo በአርሲ ዞን ትናንትን ጨምሮ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ተናገሩ ሥርጉትሻ 02/03/2026 አቤቱ አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ምህረትህን #ለተጨነቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ላክ። አሜን።