#እግዚአብሄር #አለቀሰ።

 

"አቤቱ የቤትህ ቅናት በላኝ።"
 
አርሲ ሆይ! ሁልጊዜ በተዋህዶ ልጆች ስለምን እንዲህ ጭካኔሽ አላባራም አለ። እኔ እማውቅሽ #ደጓ አርሲ ከቶ ምን እነ ማህበረ ኦነግ #አስነኩሽ? የራስሽን ወገን? የራስሽን ህዝብ? የራስሽን ግብር ገባሪ፤ የራስሽን መንፈስ ምነው እንዲህ #በጭንቀት ታሳድጃለሽ? የነገው ትውልድሽ ምን እንደሚገጥመው ብታስቢበት ጥሩ ነው። ይህ መከራ ለልጅ ልጅ ተራፊ ነው። የፈጣሪ ቁጣ የመጣ ቀን ወዮ አርሲ????
ፈጣሪ ሆይ! ባለቤት የሌላቸውን #ንጹሃን አለሁላችሁ የሚል ድምጽ አሰማ። ማንም የላቸውም እና።
 
 https://www.bbc.com/amharic/articles/c3v7elez0geo
 

በአርሲ ዞን ትናንትን ጨምሮ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ተናገሩ

 
ሥርጉትሻ 02/03/2026
አቤቱ አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ምህረትህን #ለተጨነቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ላክ። አሜን።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።