የዓለም አቀፍ ትኩረት በአቡ ዳቢ እና ዱባይ ጉርሻ page

 

"የዓለም አቀፍ ትኩረት በአቡ ዳቢ እና ዱባይ፡ ለታሪክ የሚቀመጥ ሰብዓዊ ውሳኔ የአየር ክልል መዘጋትን ተከትሎ በኤምሬትስ ተቀርቅረው ለነበሩ ከ20,000 በላይ ለሚሆኑ የውጭ አገር እንግዶች፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥት ላሳየው አርአያነት ያለው ተግባር ዓለም እያደነቀችው ነው።
 May be an image of text
"ማንም እንግዳ ከሆቴል አይውጣ!" የሚል ጥብቅ መመሪያ ለቱሪዝም ዘርፉ ተላልፏል። መንግሥት እንዳስታወቀው፣ የእንግዶቹ የሆቴል፣ የምግብ እና የሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶች ወጪ ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ግምጃ ቤት ይሸፈናል።
 
መንግሥት ብቻ ሳይሆን፣ የግል ተቋማትም የድርሻቸውን ተወጥተዋል። በርካታ የቤት አከራይ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ቤቶቻቸውን ለተቸገሩ እንግዶች በነጻ ክፍት አድርገዋል።
 
ከምንም በላይ "መንግስት እንግዶቹን በሰላም እስኪሸኝ ድረስ ዋጋ መጨመርም ሆነ በራሳችሁ ተቻሉ የሚል አሰራር አይኖርም" መባሉ፣ አገሪቱ ለሰው ልጅ ክብር ቅድሚያ መስጠቷን ያሳያል።"
Via the National

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።