ልጥፎች

ከኦገስት, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Die Schweiz ist ein heiliges Land. Rein.Trösterin. Friedlich. organisie...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ። Kindertränen, Angst und...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።

ምስል
  የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።    የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት በዘመናቸው ስለምንድን ይሆን ለልጆች የሚሆን #የአይዟችሁ ቋሚ ተቋም መገንባት የተሳናቸው?   ማህበረ ቅንነት እስኪ ሼር አድርጉት ለአባቶቻችን እንዲደርስልኝ ሃሳቤ።   "እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል፦ ሰው ግን አያስተውለውም።"                                                                   የኢትዮጵያ ህፃናት፤ የኢትዮጵያ ልጆች #ዋቢ የላቸውም። #ሁነኛ የላቸውም። #ባለቤት የላቸውም። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ቀንበሩን የሚሸከሙት የኢትዮጵያ ህፃናት እና የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው። የመጀመሪያውን የልጆችን ሰቆቃ የሚሸከሙት እነሱው ናቸው። በዚህ 6 ዓመት እንኳን በጦርነት፤ በመፈናቀል፤ በተፈጥሮ አደጋ፥ በዓታችን ልቀቁ በሚል ሰይጣናዊ ዕሳቤ አሳራቸውን ያዩት የኢትዮጵያ #ህፃናት ናቸው። ልጅ ሆነው ልጅ አሳዳጊ ወላጅ የሆኑት እነሱው ናቸው።    ከቡራዩ ጭፍጨፋ ጀምሮ በለገዳዲ ለገጣፎ፤ በደቡብ፤ በማህል ጎንደር፤ በመተከል፤ በደራ፤ በወለጋ፤ #በአዲስ አበባ፤ በሽዋ ሮቢት፤ በሻሸመኔ፦በአርሲ ነገሌ፤ በአጣዬ፤ በሐረር፤ በትግራይና በፌድራሉ ጦርነት በሙሉ አፋር ክልል፤ በአማራ ክልል፤ በትግራይ ክልል የቀጥታ ተጠቂወች ህፃናት ናቸው።   ወላጅ አልባ ህፃናትም በርካታ ናቸው። #ጤና ፤ ትምህርት ለኢትዮጵያ ህፃናት #ቅንጦት ነው። #አትረገዙም ፤ #አትወለዱምም አለበት። ጽንስ ከመሐፀን ወጥቶ ተሰቃይቷል። አብረን እንፈር። የትውልዱን ህሊና ሰዋዊ፤ ተፈጥሯዊ ለማድረግ የአቅም እጥረት ያመጣው አሳር ነው። ጭካኔው ልክ የለው።    በሌላ በኩል ተፈጥሮም ሲቆጣ ተጎጂወች ል

https://www.youtube.com/watch?v=sJcB23kh2qc

ክፋ ሃሳብ #ይጋባል። ያገባልም።ክፋ ሃሳብ #ተጓዥም ነው።

ምስል
  ክፋ ሃሳብ #ይጋባል ። ያገባልም። ክፋ ሃሳብ #ተጓዥም ነው።     "የቤትህ ቀናት በላኝ።"     ክፋ ሃሳብ #ይዛመታል ። ሲንቀሳቀስ #ፈጣን ነው። እንደ እኔ ዕሳቤ ከብርሃን ፍጥነትም ይቀድማል የሚል ዕምነት ነው ያለኝ። ምንም እንኳን ጥናታዊ ሥራወችን ለመከወን ሁኔታው ባያመቸኝም።   የሆነ ሆኖ ክፋ ሃሳብ የሰውን ልጅ ትዳሩ አድርጎ አግብቶ የመኖር አቅም አለው። ከአንዱ ክፋ አሳቢ ተነስቶ ሌላውን ለማጥቃትም ሲነቃነቅም፦ ማለትም ክፋቱን #ለማጋባት ቀላል ፎርሙላ ነው ያለው ነው። ያም መቻቻልን፤ ታጋሽነትን ነጥቆ እያጣደፈ ከሚቀቅለው የክፋ ሃሳብ ውቅያኖስ ወስዶ ይዶላል።   ክፋ ሃሳብ ማስተዋል ላይ ጫና ፈጥሮ ወደ ድርጊት ተሎ የመንቀሳቀስ አቅም አለው ብዬም አምናለሁ። ለክፋ ሃሳብ #ህግ የተፈጥሮ፤ ሰው ሠራሽ #ድንጋጌወች ፤ #ባህላዊና #ትውፊታዊ ተለምዶወች ግድ አይሰጠውም። ይሉኝታ አያውቅም። ለነገሩ ይሉኝታ ያላት ብቸኛዋ አገር ኢትዮጵያ ናት።    የሆነ ሆኖ ክፋ ሃሳብ ተጣዳፊ እና ሽሚያ ላይ ዘመኑን ሁሉ ስለሚሰዋ የማጥቃት አቅሙ ኃያል ነው። ክፋ ሃሳብ የሚንቀሳቀሰው #በቲምም ነው። የቲሙ አባላት መለያቸው #ተበቅለው የማይጠግቡ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን፦ አዲስ አባላትን ለማፍራት ጥድፊያቸው ለጉድ ነው። ፤ #ጦርነት አነሳሹ፤ ማንኛውም ዐይነት ወንጀል፤ #ጥላቻ ፦ ዘረኝነት፤ አግላይነት፤ ተጫኝነት እኮ የክፋ ሃሳብ የቲም አባላት ናቸው። ክፋ ሃሳብ ቁንጥንጥ እና ስክነት የነሳው ነው።    ምክንያቱም ማስተዋልን ተረግጦ ተልዕኮውን ስለሚያስፈጽም። ለምሳሌ አቶ "ሀ" አቶ "ለን" ሲገድለው #ገዳዩ #ክፋ #ሃሳብ ነው። አዝማቹ ክፋ ሃሳብ ነው። አቶ #ሐመርኋ አቶ #ሰን ከመኖሪያ ቀዬው ሲፈናቅለው፦ #

ሴቶች #ተገደው #ሲደፈሩ #በዓዋጅ ነውን??? (Vergewaltigung, Leiden, Sterben.)

ምስል

ሴቶች #ተገደው #ሲደፈሩ #በዓዋጅ ነውን???

ምስል
  ሴቶች #ተገደው #ሲደፈሩ #በዓዋጅ ነውን???   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"      ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በሕፃን ሔቨን ጉዳይ ጠንከር ያሉ ውይይቶች እዬተካሄደ ነው። በተለይም "የሴታ ሴት ፓወር" የሚባለው አዲስ ሃሳብ የያዙ ወጣት ሴቶች ሙግቱን በቲክቶክ ፎርማት ተጠቅመው ጠንክረው ይዘውታል። ሰብሳቢዋ ወ/ሮ ቤተልሄም አካለወርቅ ወጣት ትንታግ ናቸው። ከሀሌታ ሚዲያ ጋር የነበራቸውን ቆይታ ክፍል አንድን እና ሁለትን አዳምጫለሁኝ። በሚዲያው እና እሳቸው በሚመሩት ሃሳብ ዙሪያ የነበረውን ክፍተት ግራ ቀኙ ያስተካከሉት ይመስለኛል። የቅሬታቸውንም መሠረት አስቀድሜ አዳምጨው ስለነበር ውይይቱ ግልጽ ነበር ለእኔ።    "የሴታ ሴት ፓወር" ሰብሳቢ ወ/ሮ ቤተልሄም አካለወርቅ በህፃን ሔቨን ጉዳይም ከእዮሃ እና ከአርተስ ጋር የነበራቸውን ቆይታ አዳምጫለሁ። የእኔን የወጣትነት ጊዜ አስታውሶኛል። በዚህ ሃሳቤ እኔን በወጣትነት የሚያውቁኝ ወገኖቼ ይስማማሉ። በውነቱ እራሴን ነው ያዬሁባቸው። ማለፊያ ነው። የህግ ባለሙያወችም ቁጥብ በሆነ መልኩ ጉዳዩን የእኔ ብለው እዬተነጋገሩበት ይገኛል። ይህም ወሸኔ ነው። በሌላ በኩል ሚዲያ ላይ ያሉ ወገኖችም እንዲሁ ጠንከር ባለ ሁኔታ እዬተወያዩበት ነው። ይህም ይበል የሚያሰኝ ነው።    በጠቅላላ ግሎባል ንቅናቄውና ግብረ መልሱ አበረታች ጅምር ነው። በሴቶች ጉዳይ ብዙ መጣጥፎችን ጽፌያለሁኝ። መዋለ ዕድሜያችን በፈተና ዘልቦ ስለሚጠናቀቅ። አደራጅም ስለነበርኩኝ ብዙ በጣም ብዙ አመክንዮወች የውስጤ ናቸው።    ወደ ቀደመው ምልሰት ሳደርግ ይህ ክስተት #አስፈሪም #ነውርም ስለሆነ መቆም ስላለበት በተከታታይነት ሊሠራበት እንደሚገባ ይሰማኛል። ሲጨልም መንቀሳቀስ አለመቻሉን ያዩ ቀደም ሳይንቲስ