የአገሬ ወጣቶች ሆይ!

 

 
 
የአገሬ ወጣቶች ሆይ! በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ፣ ዕምነታዊ፣ ትውፊታዊ፣ ቤተሰባዊ ሞራል ውስጥ ሆናችሁ በእድሜያችሁ ልታደርጉት ስለሚገባ ጉዳይ ቸል አትበሉት። በጊዜ ቤተሰብ መሥርቱ።
 
በማያተርፍ ጉዳይ ዘመናችሁን አታባክኑ። መጠይቀ ፍቅርን ድፈሩት። የማፍቀር፣ የመፈቀር ታሪክ እንዲኖራችሁ ፍቀዱ፣ ወላጆችም፣ አሳዳጊወችም በሃሳብ እገዟቸው እና የትውልድ የመተካካት ብህሊ ዕውን አድርጉ። 
 
በትምህርት ላይ ልዩ አትኩሮት የመቻል አቅምን አዳብሩ። ዕድሜያችሁን አታጓጉሉት ወይንም አታስተጓጉሉት። ልጅ በልጅነት ሸጋ ውሳኔ ብቁ እርምጃ ነውና ድፈሩት። ልጅ መኖር የመኖራችሁ ካሪክለም አድርጉት።
 
"አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁኝ።"
 
ሥርጉትሻ 2025/08/06

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?