
በመከራችን፤ በመከፋታችን፤ በመውደቃችን፤ በማዘናችን ሁሉ
#ፊት #የማትነሳን፤ እቅፍ ድግፍ አድርጋ የምታጽናን፤ በፍጹም ቅድስናዋ ልክ ምንም ሳትቆጥብ
#የምትረዳን፤ የእኛ
#የውስጥ እመቤት፤ የእኛ
#የህሊና ልዕልት፤ የእኛ የሁለመናችን
#ንግሥት ውጽፍተወርቅ
እመቤታችን፤ ለሁለ ነገራችን አብራን ትሆን ዘንድ እየለመንኩኝ፤ ሱባኤው ያሻችሁን የምታሳኩበት ይሆን ዘንድ ከውስጤ እመኛለሁኝ። የኔወቹ ማህበረ - ቅንነት የአወንታዊነት ውዶቼ ደህና ሰንብቱልኝ። አሜን። ኑሩልኝ። አሜን።
"የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያሳካለታል።"
(ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ