ውስጠ ቃናው ሰውኛ የሆነ መንፈስ ....
ውስጠ ቃናው ሰውኛ የሆነ መንፈስ ቀን ከሌት የሚያስበው ስለ ሰው ልጅ #የመንፈስ #ጤንነት ነው።
ለዚህ ደግሞ #ቀና ልቦና እና #ቅንነትን ይጠይቃል።
ይህን ለማድረግ #የውስጥ #ፈቃድ ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
#ቅን እና #ቀና መሆን ወጭ የለውም። ውጣ ውረድም የለውም።
ቅርጥምጣሚ ፈተናወች ይገጥማሉ እነሱንም #አጤ #ቅንነት የመቋቋም ሙሉ አቅም አለው።
ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት አደራችሁ። ኑሩልኝ --- በቅንነት። አሜን።
ሥርጉትሻ 2025/09/22
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ