እንጎሮጎባሽ። እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን፦ አደረሳችሁ። አሜን።

 

እንጎሮጎባሽ። እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን፦ አደረሳችሁ። አሜን።
ለእኛ ለቅኒት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማንያን መስቀል ሁለመናችን ነው።
 
"መስቀል ኃይላችን፤ መስቀል መዳኛችን፤ መስቀል መጽናኛችን።"
 May be an image of monument
 
#መስቀል ህይወታችን።
#መስቀል ትንፋሻችን።
#መስቀል ሩኃችን።
#መስቀል ፈውሳችን።
#መስቀል ትህትናችን።
#መስቀል ክብራችን።
#መስቀል ፍቅራችን።
#መስቀል ማንነታችን።
#መስቀል ውስጣችን።
#መስቀል ደግነታችን።
#መስቀል ጸሎታችን።
#መስቀል ቅዳሴያችን።
#መስቀል ዕውቀታችን።
#መስቀል ጥበባችን።
#መስቀል ዊዝደማችን።
#መስቀል ማዕረጋችን።
#መስቀል ሞገሳችን።
#መስቀል መርኃችን።
#መስቀል ተስፋችን።
#መስቀል ጎዳናችን።
#መስቀል መኖራችን።
#መስቀል ብርኃናችን።
 
ቸር አስበን፤ ቸር እንሁን። አሜን።
ቅን አስበን፤ ቀና እንሁን። አሜን።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
መልካም ዓውድ ዓመት። አሜን።
 
ኑሩልኝ። አሜን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
26/09/2025
ወስብኃት ለእግዚአብሄር።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።