ልጥፎች
ዬየኔታ ጎዳና ያዕቆብ የተራራው፤ ጥቃት አውጪ፤ መካች፤ ቆፍጣና ቅዱስ ስብከት።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። · ዬየኔታ ጎዳና ያዕቆብ የተራራው · ጥቃት አውጪ፤ መካች፤ ቆፍጣና ቅዱስ ስብከት። የኔታ እንዲህ ይላሉ … „… ቅዱስ ፓትርያርኩ እንደ አበረ አዳሙ በልብ ጡንቻ ምናምን ብለው የሆነ ነገር ቢደርስባቸው ከአብይ አህመድ አሊ እራስ አንወርድም! ትን ብሏቸው ቢሞቱ ከአብይ አህመድ አሊ እራስ አንወርድም! መብረቅ ከሰማይ ወርዶ ቢገድላቸው ከአብይ አህመድ እራስ አንወርድም!“ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ „አድርገህልኛልና ለዘላለም አመስግናለሁ፤ በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ሥምህን ተስፋ አደርጋለሁ።“ (መዝሙር 51 ቁጥር 9 ) ምርኩዝ …. https://www.youtube.com/watch?v=nbgVgBLF_2I&t=1176s #Reyot #AbiyAhmed #ShimelisAbdisa Reyot - ርዕዮት : ተሰልቅጦ መጥፋት . . . | የኢትዮጵያ ፖለቲካ በታላቁ ደራሲ እይታ። ክፍል 4 ( የመጨረሻው ክፍል ) 05/11/21 • Streamed live on May 11, 2021 ለሁሉም አይነት የህልውና ተጋድሎ እንዲህ አይነት ቆፍጣና፤ የደነገል ደግሞም የጨመተ እንደገናም የቆረጠ፤ ዲስፕሊኑን ሊሸከም የሚችል ሙሴ ያስፈልገዋል። ምስባክ ነው። ለእኔ የተራራው ቅዱስ ስብከት ነው። ለዚህም ነው ለታሪክ ቃል በቃል የተረጎምኩት። እራሱ የህልውና ድንጋጌም ነው። እንዲዚህ ባለ በጠራ መስመር ብቻ ነው ትውልድም አገርም ሊድን የሚ...
የጸጋዬ ራዲዮ ሙሉ መሰናዶ የ29.04.2021 በቃ! ማለት በቃ! ነው ግድለኛ የበቃ አብዮት በመላ አማራ ክልል።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ኢትዮጵያዊው ዕውቅት የህልውና አደጋ ላይ ነው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
· ዕውቀትም ስደት ላይ ነው፤ እዬነደደ። · ልሙጧ ኢትዮጵያም ታጭታለች …. · ኢትዮጵያዊው ዕውቅት የህልውና አደጋ ላይ ነው። · ኢትዮጵያን የበጃት ጥበብ ቃጦሎ ታዞበት እየጋዬ ነው … ዕለተ ማክሰኞ ማዕዶተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬም የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17) · ኢ ትዮጵያዊው ዕወቀትም፤ ኢትዮጵያዊው ጥበብም ነዲድ ላይ ነው። · ኢትዮጵያ በጠላቷ እጅ ወድቃለች እና። o ዕ ውቀት የጀንበር ሥራ ነውን? ዕውቀት ህሊናዊ አቅም ነው በእኔ ዕድምታ። ፍልስፍናም፤ ጥበብም፤ ሳይንስም ነው። ያ ህሊናዊ አቅም በተለያዬ ሁነት ሊገኝ ይችላል። o ዕውቀት ዘርፈ ብዙም ስጦታ ነው። በአራት ከፍለን ልናዬው እንችላልን። (1) በ ትምህርት በሥልጠና የሚገኝ፤ ክህሎት እንደማለት … (2) በ ልምድ በሥልጠናም ከሥልጠና ውጪም የሚገኝ የተመክሮ ክፍል ነው። (3) ...
ኢትዮጵያዊ አይዛችሁ! ባለቤት የለውም። ስደት ላይ ነው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
· ኢ ትዮጵያዊ አይዛችሁ! ባለቤት የለውም። ስደት ላይ ነው። ዕለተ ማክሰኞ ማዕዶተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፡፡ መጽናናትን ያገኛሉና፡፡ ” (የተራራው ስብከት ማቲወስ ምዕራፍ 5 ቁጥር 4) ማዕዶተ ይግቡ ባለቤት የሌላቸው ሁለመናወች የሚዳሰስብት። · ኢ ትዮጵያዊ አይዟችሁ በስደት ላይ! ባለቤትም የለውም። · ኢ ትዮጵያዊ ማጽናናትም ስደት ላይ ነው! · ኢ ትዮጵያ ከፍቷታል እምለውም ለዚህ ነው። እንደዚህ ዘመን አረማሞ የለም። ድሃ የሚጠላ፤ ድሃ የሚጸዬፍ፤ ደሃን ማዬት የማይሻ፤ ገድሎ እንኳን አይዟችሁ! ማለት የሚሳናነው፤ ሰቅሎ አይዟችሁ! የሚል ቃል ለማውጣት ስቅለት የሆነበት፤ በሚሊዮን አፈናቅሎ ውስጡ በሐሴት ዳንኪራ የሚቧርቅ ከእንደዚህ ያለ አረመኔ ጲላጦስ መሪ ኢትዮጵ እጅ መወደቋ ውስጥ አለመሆኑ ይገርመኛል። ዘመኑ ዘመነ ፍዳ መሆኑን የምታዩት ይህንን ጨለማ ሰብዕና አጅበው ምራን፤ ንዳን፤ እንደ ጋሬ ጎትተን የሚሉ ዕብን ሰብዕናዎች ናቸው። በዚህ የፍዳ ዘመን ወደ እንሰሳዊ ሰብዕና የተለወጠው ብዛት ወዘተረፍ ነው። ወደ እንሰሳ ስል ወደ ጫካው ማለቴ ነው እንጂ ውሾች፤ ፈረሶች እንደምን ታማኝ እንደሆኑ ጠፍቶኝ አይደለም። · አ ይዞህ! አይዞሽ! አይዟችሁ! 1. ...
ሬሳ² አብረን እንቅበራቸው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
· ሬሳ² አ ብረን እንቅበራቸው። ዕለተ ሰኞ ማዕዶተ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁኝ።“ (ትምህርተ - ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17) · ሬሳ xሬሳ= ሬሳ² · የ ሙታን ማህበር። አብረን ብንቀብራቸው ከተቀበረው የ አማራ ቀን ጋር ደስ ይለኛል። ኑረውም አላመረባቸውም ማህበረ የቁም እንቅልፍ። ሎሌነትም አለው አይነት፤ ግርድናም አለው አይነት። ባርነትም አለው አይነት። እንደምን ለድንጋይ ዘመን ጠቀራ እንደዚህ የ እንብርክክ እንደሚሄዱ ይገርመኛል። ለነገሩ ሙጃ ለከብት እንኳን አይውልም እንኳንስ ለሰው ልጅ። እኔ እሬሳ ቁሙ የሚሄድ ነው የሚሰለኝ። አብረን ተረዳድተን እንጦርጦስ ብንልካቸው ምርጫዬ ነው። ሁሉ ነገር ኦነጋዊው ኦህዴድ ከ እናኝህ ሙታን ጋር ተመካክሮ፤ መስጥሮ ኢሁንታ ተሰጥቶበት ነው የሚከወነው። እሰቡት ሬሳ ለድርድር፤ ሬሳ ለውል፤ ሬሳ ለክርክር ሲበቃ። ሬሳ +ሬሳ= ሬሳ! ማህበረ ሬሳ ሬሳነታቸውን የተሸከመው የሬሳ ሳጥን ህሊናቸው ገበርዲን እና ከረባት ሲሰቀለብት ግርም ይለኛል። እነኝህ ማሽንኮች የ ኢትዮጵያ፤ የስሜን ፖለቲካም ነቀርሳወች ናቸው። ኢትዮጵያን ከ አቶ ሌንጮ ለታ፤ ከዶር ዲማ ነግዖ ጋር ሆነው ቀበሯት። ለዚህ ነው አብረን እንቅበራቸው እምለው። ማህበረ ከንቱ ልጅም ቤተሰብም ሊኖራቸው ይችል ይሆናል። አገር ውስጥም ውጭም። ግን የታሪክ አተላ ነው ልጆቻቸው ተሸክመው ይኖሩ ዘንድ የፈረዱባ...
አብረን እንፍራ! ፍርኃት ሊገድለኝ ነው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
· አብረን እንፍራ! ፍርኃት ሊገድለኝ ነው። ዕለተ ሰኞ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁኝ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17) · ቆ ራጣ ትህትናዊ ማሳሰቢያ። ወዶቼ ዛሬ ማዕዶተ ጠበቂ ነው። የቀናው አጀንዳ ሁሉ አሰሳም፤ ዳሰሳም የሚካሄድበት። ቅን እና ቀና ቀን ነው። ድካም እስከ ገደበኝ ድረስ እሰራለሁኝ ዕናባዬን ዋጥ አድርጌ። ዕንቅልፍም ቢያንገላጅጀኝም። ስለሆነም አብራችሁኝ ሁኑ ስል በትሁት መንፈስ እጠይቃለሁኝ። ስዘገይ ፖስት ሳደርግ፤ ፎቶ ስጨምር ስቀንስም ግር እንዳይላችሁ። ኮንፒተሬም ስልኬም ጤናቸው እንደ እኛው ከታመመ ወር ሊሆናቸው ነው። ስለዚህ ቅልጥፍናዬ እንደ ወትሮው ላይሆን ይችላል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። · ፍርኃቱ ሊገድለኝ ነው። አዲስ አበባ ላሉ የ አማራ ሊቃናት፤ የተዋህዶ ልጆች ስጋት አለብኝ። ይህ ስጋቴ አጣኜ፤ ካራቆሬ ከነደዱ በኋላ ነው የተከሰተብኝ። እስር ቤት ያሉ የቲም እስክንድር አባላት የቤተ መንግሥቱ ጫካ ከወለጋው ጫካ ጋር ተባብሮ እስር ቤቱ ተሰብሮ ተወሰዱ እንዳይባል በስጋት ነው የሰነበትኩት። ፈርቻለሁኝ። በተጨማሪ ለአቶ ልደቱ አያሌው፤ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤ ለዶር ደሳለኝ ጫኔ፤ አቶ ክርስትያን ታደለም ወዘተ እንዲሁ ፈርቻለሁኝ። ሽፍታው ተስማምቶ እንዳያ...