ልጥፎች

#የድል አጥቢያ አርበኞች ወጋወግ። አቶ ጣሂር መሃመድ ተስፋ ከተጣለባቸው የአብን መሪወች አንዱ ...

ምስል
  #የድል አጥቢያ አርበኞች ወጋወግ።     አቶ ጣሂር መሃመድ ተስፋ ከተጣለባቸው የአብን መሪወች አንዱ .... ዬት እንደነበሩ አላውቅም። ግን ወደ ፊት ሲመጡ ተቃውሞ አልነበረኝም። እርግጥ ነው በአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ ውስጠት ያልነበሩ ሰብዕናወች ይሁን በሌላውም የትግል ዘርፍ አብረው ያልተነሱ ሰብዕናወች በኋላ ሲዶሉ ፋክቱም ሳይንሱም ችግር ፈጣሪ አንጃ ዓዋላጅ እንደሚሆኑ እሙን ነው። የአብን ጉባኤ ሲካሄድም ባልደራስ ሲመሰረትም ዘለግ ባሉ ሙያዊ የአደረጃጀት ዕይታወቼን አጋርቻለሁኝ። ይህ አደጋ በአቶ ጣሂር መሐመድ ብቻ ሳይሆን በዬትኛውም ሁኔታ በሚመሀረቱ ተቋማት አዲስ ገቦች የችግር መፍቻ ከመሆን ይልቅ የችግር ጦስ ይሆናሉ። የሆነ ሆኖ አቶ ጣሂር በመጀመሪያው ጉባኤ አልነበሩም። እሳቸው በሁለተኛው ጉባኤ ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ለመፈንቅለ አብን ከአደራጇቸው ወጣቶች አንዱ ሁነውህዝብ ግንኙነትን ይመሩ ዘንድ ተመረጡ ሳይሆን ተመደቡ ብል ይሻለኛል። በፖለቲካ ውሳኔ። አብን መራራ ስንብቱ ከዓላማው ጋር የተከወነውም ያን ጊዜ ነበር። አቶ ክርስቲያን ታደለ ታስሮ ነበር። ጉባኤው በዋዜማው አቅል አጥቶ ተካሄደ። በማግሥቱ አቶ ክርስቲያን እና ሌሎች የአብን አካላት ከእስር ተፈቱ። በዚህ ጉባኤ ዶር ደሳለኝ ጫኔ በፈቃዱ ለቀቀ አቶ በለጠ ሞላ ፕሬዚዳንት ሆኑ። ይስጥ የነበረው ቃለ ምልልስም የተነፋፋ እና በመታበይ የተባ ነበር። በምክትል እያሉ ያላሳዩት መንጠራራት ሊቀንበር ሲሆኑ መታበያቸው ይፋ ሆነ። አንድ ጊዜ የአብን አባል ያልሆነ ስለኛ አስተያዬት የመስጠት ድርሻ ሊኖረው አይገባም የሚል የተንጠራራ፤ የተወጣጠረ ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ ሁሉ ነበር። የሆነ ሆኖ ከኦነጋዊው ኦህዴድ የምርጫ ዕውቅና በኋላ አቶ ጣሂር የአማራ ክልል የቱሪዝም ቢሮ ኃ...

ነብዬ መህመድ ከሞት በስተቀር ይላሉ። የሳይንስ ተመራማሪወች መውለድ ለሚፈልጉ አንስቶች ጥቱ ብቻ እንዲጠቀሙ ይመክራሉ፠ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

  ነብዬ መህመድ ከሞት በስተቀር ይላሉ። የሳይንስ ተመራማሪወች መውለድ ለሚፈልጉ አንስቶች ጥቱ ብቻ እንዲጠቀሙ ይመክራሉ፠ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች "1ኛ. ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሲኒ ቡና ውስጥ ጨምሮ መጠጣት፡፡ የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል፡፡ 2ኛ. ለሳልና ለአስም በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት፣ ሁለት ማንኪያ በሙቅ ውኃ ውስጥ ጨምሮ እንፋሎቱን መሳብ ይረዳል፡፡ 3ኛ. የመጫጫንና ስንፍናን ለማስወገድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ብርቱካን ጭማቂ ውስጥ ጨምሮ ጧት ጧት ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ ልዩነቱን ያገኙታል፡፡ 4ኛ. የማስታወስ ችሎታንና ፈጣን የግንዛቤ አቅምን ለማጎልበት አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት፣ 100 ሚሊ ሊትር የፈላ ናእናእ (Nena) ተክል ጋር ተቀላቅሎ ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ፡፡ 5ኛ. ለኩላሊት ጠጠር (የስኳር ሕመም ያለባቸው ማርን መተው ነው) ሩብ ኪሎ ጥሬ ጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ኪሎ ንጹሕ ማር ማዘጋጀት፡፡ ጥቁር አዝሙድን በሚገባ መፍጨትና ከማር ጋር ቀይጦ በሚገባ ማዋሀድ፡፡ ከዚያም ሁለት ማንኪያ ከቅይጡ ቀንሶ በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውኃ ውስጥ ጨምሮ በጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሻይ ማንኪያ በማከል በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡ 6ኛ. ለብሩሕ ገጽና ለውበት አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ...

የአማራው ፋኖ ሌሎች የተጠየፉትን ኢትዮጵያዊነት አንግቦ መነሳቱ ኢትዮጵያን እንዲታደግ ያስችለዋል--እውቁ የፖለቲካ ...

ምስል

“ድሃውን በማፈናቀል ላይ የሚገነባ ከተማ ‘ስማርት’ ሳይሆን የሰይጣን ከተማ ነው።” ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ [ኤኮኖሚስት]

ምስል

ከዶር ለገሰ ቱሉ ዘለፋ፤ የአቀራረብ ዝበት፤ የኃላፊነት ዝንፈት፥ ዬችሎታ ኩስመት ፥ የሰብዕና ክሳት ሌላው ከዚህ ...

ምስል

SAVE LALIBELA .

ምስል
 

"እሱበእሱ ድርድር ለክፋ ቀን የተቀመጠው የጫካው ኦነግ የኢትዮጵያመሪ ሆኖ ሊመጣ? አይሰማ ጉድ የለም ።

ምስል
  እሱበእሱ ድርድር ለክፋ ቀን የተቀመጠው የጫካው ኦነግ የኢትዮጵያመሪ ሆኖ ሊመጣ? አይሰማ ጉድ የለም ። "የመከራን ቀን ዝም ብዬእጠብቃለሁ።" (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍም፫ ቁ ፲፯) አንድ አብይዝም ከራሱ ጋር ሽብሩን ይደራደራል። "ከንቱ የከንቱ ከንቱ።" ጠቅላይ ሚር አብይአህመድ በርከትከት ያሉ ሥውር ታጣቂወች፤ አፋኞች አላቸው። አዲስ አበባም አፓርታማ አላቸው ይህን መሰል ጉዳይ የሚያስፈፅሙበት። #ህገ ወጡ 1) ቄሮ ለማፍያ ተግባር የተመረጡትን ብቻ ይመለከታል። 2) ፎሌ 3) አባቶርቤ 4) "ሸኔ" የጫካው የኦነግ ክንፍ በሙሉ መረጃ እና ሎጅስቲክ ኢትዮጵያን ዘነዘናዋን ያስቀረው። ይህ ህገ ወጡ አደረጃጀት ነው። #ህጋዊው 1) ልዩ ኮማንዶ 2) ሪፓብሊካን ጋር ከአሜሪካ የተወረሰ፤ 3) ልዩ ኮማንዶ ከራሺያ የተቀሰመ ይመስለኛል፥ 4) ኢሊት ሠራዊት ከእስራኤል በቀጥታ የተቀዳ፤ የተኮረጄ፦ 5) የኦሮምያልዩ ኃይል፤ አሁን አሁን ደግሞ ከአማራ ፋኖ መግነን ጋር የኦሮምያ ሚሊሻም አይቅርብን ብለዋል፦ ቅናቱም ያብተከትካቸዋል። 6) መደበኛው ዬኢትዮጵያ የፖሊስ ኃይል የቀደመው ባህር፤ ምድር እና አዬር ኃይል አላቸው። 7) በደህንነቱ ዘርፍ ኢንሳን ጨምሮ በሲቢሉ፤ በወታደራዊው በሙሉ አቅሙ አለ። የህገ ወጡም፤ የህጋዊውም ጠቅላይ አዛዡ ሌኮ/ አብይ አህመድ ናቸው። ሁሉንም አቅደው ለተፈለገው የሽብር ተግባር ያሰማራሉ። የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ትናንት የተፈጠረችው ደቡብ ሱዳን ሳትቀር ክንድ እንለካካ እያለች ነው። በባዕታችን ወረዳም ሰይማለች።ስሜን ሱዳንም ጦርነቱ ገታት እንጂ አና ብላ ገብታ ለም መሬታችን አፈራጣ ይዛለች። እንዲያውም ሱዳን እርስበርስ ጦርነት ባይኖርባት ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ቅጣቱን በጎንደር በኩል ያንዶለ...

#መንግሥታዊ #አናርኪዝም።

ምስል
#መንግሥታዊ #አናርኪዝም ። "ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ።"   የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ መተንፈሻ ቧን ከኦሮሞ ሊቃናት ውጪ አይታሰብም። ፈፅሞ። ከሰሞኑም አንድ የኦሮሞ ሊቅ የጽህፈት ኃላፊ አድርገው ሹመዋል። ማንን ፈርተው። ሃግ የሚል የለም።እራስ እግሩ እሱበእሱ። የ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶር ሙላቱ ተሾመ በምንም አግባብ እና በምን ውክልና እንደሆን አይታወቅም በዬቦታው ተኮፈውሰው አያለሁኝ። የኢትዮጵያን መንግሥት ወክለው በሁሉም መስክ አራጊ ፈጣሪ ናቸው። በዘመነ ህወሃት ስለመኖራቸው ቱክም ሹክም ሳይሉ የኖሩት ዶር ሙላቱ ተሾመ በተመሰጠረ ሥልጣን አክቲብሊ እዬተሳተፋ ነው። ማን ተፈርቶ? ማንስ አለና። ሞቅ ሞቅ ሲላቸው ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ ለሚያለዙት፤ ለሚያደነዙዙት ተከታዮቻቸው " #ኦሮሞ እና አማራ ቁጥሩን ለውጊያ ያውለው" እያሉ ያባጭላሉ። እሳቸው እራስ እግሩን የራሳቸውን ወገኖች ሃብት ማማ፤ ፖለቲካ ማማ፤ አህጉራዊ እና ሉላዊ ዕውቅና መንበር ላይ አስቀምጠው። የማይቀረው ነገር ግን ይህ ዘመናይነት ይቀደዳል። እሱ ባለው ዕለት። #ያለለት ። መኖሩም መትነኑም ያልተነገረለት ከ98% በላይ የሆነው የኦህዴድ ኦነግ ፓርላማ ይህን መሰል አናርኪዝም ጉዞ ፀጥ ረጭ ብሎ በዝምታ ሙሉ ድምፁን ይሰጣል። መብቱ ተጥሶ የፈለገ ነገር ተከውኖ አጽድቅ ሲባል በሁካታ እና በጥድፊያ #እያውካካ ያፀድቃል። "ነገርን ነገር ያነሳዋል" እንዲሉ ጋዜጠኞቻቸውን የሸኙት የኢትዮጵያ ህጋዊ ፕሬዚዳንት ወሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ግን አሉ? ወይንስ ዶር ሙላቱ ናኙበት። ለመሆኑ ተመለሱ? ለነገሩ ምን አገባን እኛን። ለበይ ተመልካችነት እንኳን ያልተፈቀደልን ዘመናይነታቸውን እንኳን ማዬትም መብት አይደለም ተብሎ ሠርክ በድ...

እኔ ሥርጉተ ሥላሴ ከአናርኪዝምሥርዓት የሚጠበቅየሽግግር የፍትህሥርዓት ዬለም።

ምስል
  እኔ ሥርጉተ ሥላሴ ከአናርኪዝምሥርዓት የሚጠበቅየሽግግር የፍትህሥርዓት ዬለም። "በውኑ እግዚአብሄር በወንዞች ላይ ተቆጥቷልን?" "ቁጣህ በወንዞች ላይ መዓትህም በባህር ላይ ነውን?" (ዕንባቆም፫ ቁ ፰)     ህግ ተፈፃሚነቱ ህግ ከሚያውቅ አካል ነው። ህግ ተከባሪነቱም ህግን ከሚያውቅ አካል ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ህግ ናት ሥል ተፈጥሯዋን እንጂ በትውስት ርዕዮት የሚዳክረውን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማለቴም አይደለም።    የኦነግ መሠረቱም፤ ድልዳሉም፤ ሂደቱም ዘሃ ግራውም #አናርኪዝም ነው። ይህ ማህበረ አናርኪዝም በእኛ ሰው አማኝነት ዕድሉን ሰጥተን እንሆ በፍርስራሻችን ላይ ሃዘን ላይ እንገኛለን። ይህ ቢቀር ይህ ይሻላል የማይባለው በዴሞግራፊ ፋሺዝምን በኢትዮጵያ እዬተረጎመ የሚገኘው ኦነግ መራሹ ሥርዓት ህግም፤ ተፈጥሮም፤ ኤቲክስም ሞራልም ያዩኛል ብሎ የማያስብ ዝልኝ መንፈስ ነው። ከተፈጥሯዊነት ውጪም ነው። በጭካኔ እና በጥላቻ በማን አንሼ መንፈስ ነው የተፈጠረው። ካለ ጭካኔ መሽቶ አይነጋለትም። ሥርዓት ተለወጠ ሲባል ጃኬቱን እዬቀያዬረ ተስፋ ተቀቀለ።    ኦነግ መነሻውም መድረሻውም ጭካኔ እና አረመኔነት፤ ጥላቻ እና የሰውን ልጅ ከክብሩ ዝቅ አድርጎ የሚጨፈላለቅ ማት ነው። በእያንዳንዱ ቀን ከመርዶ ዜና በስተቀር ያልተተረፈበት የሥልጣን ዘመን በወንጀልም የዘለበ ነው። የተቋማት መኖር ብቻውን የሚፈይደው የለም። "የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ" እንዲሉ ከዚህ ሥልጣን ላይ ካለው ስብስብ የስኳር ቆቆር ታክል ፍትህ አይጠበቅም።   ጊዜም፤ ወረትም መንፈስም ሊባክን ፈጽሞ አይገባም። ቁርጥ ያጥጋባል ይላሉ ባለ ቅኔወች ጎንደሮች ሲተርቱ። እንቁረጥ። እግዚአብሄር ሊያደርግልን እንደሚችል እናምናለን። ፍትህ ግን ከፋሺዝም ሊታ...

Ethiopia clashes raise fears for historic churches

ምስል

ዋናውን ሚስጥር ነገሩኝ!#spiritual #rural #areassacred #songs #spiritualgrowth ...

ምስል

ዬነገረ ዶር ለገሠ ቱሉ መንገድ ሌሎቻችሁ ትማሩበት ዘንድ ነውና አትበሳጩ። #ፋኖ ለአማራ ህዝብ ቀይ የደም ሴላችን ነው። ይህ ዛሬ የተፃፈ አይደለም የታገልኩበት መሥመሬ ነው። ዛሬ ጄኒራሉ በርከትከት ሲል ከፍሬ መልስ በጎደለ ላይ ማተኮር የስንዱዋ ሥርጉትሻ አነባቢ መንገዷ ነው።

ምስል
ዬነገረ ዶር ለገሠ ቱሉ መንገድ ሌሎቻችሁ ትማሩበት ዘንድ ነውና አትበሳጩ። #ፋኖ ለአማራ ህዝብ ቀይ የደም ሴላችን ነው። ይህ ዛሬ የተፃፈ አይደለም የታገልኩበት መሥመሬ ነው። ዛሬ ጄኒራሉ በርከትከት ሲል ከፍሬ መልስ በጎደለ ላይ ማተኮር የስንዱዋ ሥርጉትሻ አነባቢ መንገዷ ነው።      "አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፤ አቤቱ እኔን ለመርዳት ፍጠን።" (መዝሙር ፴፱ ቁ ፲፫)     #ዕፍታ ። ዬሰሞንን የዶር ለገሰ ቱሉን ንግግር አደብ ገዝቼ አዳመጥኩት። የመልስ መልስ ለመስጠት አይደለም ቁም ነገሩ። ተያያዥ ጉዳዮች ወፍ ካወጣቸው ላነሳቸው እችላለሁኝ።   በኽረ ጉዳዬ የ፬ ኪሎ መንበር የምታልሙ፤ ይህም ባይሆን በተለያዬ ምክንያታዊ ገጠመኝ ህዝብ እናነቃለን፤ ባለፈም ህዝብ እንመራለን፤ እንዲያም ሲል ኮኦርድኔተር ነን፤ እንዲሁም አቅጣጫ ነዳፊ ነን የምትሉ ሁሉ ምን ተማራችሁበት ከዚህ መሰል ወጣ ገባ፤ ጠራጠሮ ሰብዕና፤ ከዚህ መሰል የኃላፊነት ቦታ ካለ የኢትዮጵያን አንደበት ከወከለ ሰው????   በመሪነት ላጫችሁ ይሁን ለታጫችሁ ሁሉ በዶር ለገሰ ቱሉ ቦታ እራሳችሁን አስቀምጡ እና እኔ ብሆን ብላችሁ እራሳችሁን እስኪ መዝኑት። እኔን አይመለከትም። ከዬትኛውም ተቋም ይሁን ተጽዕኖ ፈጣሪ ጋር ግንኙነት ዬለለኝ፦ በመቆጠብ እና እራስን በመግዛት ለራሴ ጥሪ፤ ለተፈጠርኩበት መልዕክት የምታትር ባተሌ ነኝ እና። ዕውቅናው #አይገጠግጠኝም ። #ውዳሴውም #አያሻቅለኝም ። ለዬትኛው የኃላፊነት ቦታም እራሴን አጭቼም አስቀምጬም አላውቅምና። #ሂደት እና ግጥምጥሞሹ። ዶር ለገሰ ቱሉን እያዳመጥኩኝ አሁን መድረክ ላይ፤ ሚዲያ ላይ ያሉትን ወገኖቼን ሁሉ በዕዝለ ህሊናዬ ሳስስ ነበር። ምክንያቱም የዚህ መከረኛ ባለቤት አልቦሽ ትውልድ ሮል ሞዴል ...