የንብ ዓውራ!
ከሥርጉተ © ሥላሴ 22.06.2018
(ከገዳማዊቷ ቅድስት ሲዊዝዬ።)
„ዳግመኛ አስቤ እናገራሉሁኝ።“(መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ፴፱ ቁጥር ፲፪)
ድረስ በቶሎ …. አደራ!
አንተ ብራ
ሁሉን ግራ።
ሚስጢር እንዲመራ
እኔነት እንዲያፈራ … ።
ማንነት እንዲያበራ ….
ለይ ጎራ፤
ሕዝበ ጠቀም የንብ ዓውራ!
- ተጣፈ።
ጥቅምት 4 ቀን
2002 ዓ.ም
ክላይነአንደልፊንግን
/ሲዊዝ/
ተስፋ መጽሓፌ ላይ ገጽ 10።
- ምስጋና ለጹሑፌ ታዳሚዎች።
ጌጦቼ እጅግ አድርጌ ከልቤ ከነፍሴም እወዳችሁአለሁኝ።
ኑሩልኝ።
መሸቢያ ጊዜ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ