"እኛ ባዕድ ነን"

 

ዕለተ ሰኞ ማዕዶተ ጠባቂ
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ የተብራራ ብራ
በሰብለ ህይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ
"ሰባኪው ከንቱ፥ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ
ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ይላል።"
(መክብብ ፩ ቁጥር ፪)

 
"እኛ ባዕድ ነን"
ሥንኙ በደንብ ከውስጥ ይነበብ። ኢትዮጵውያን ባዕዶች ነን። ስንት አዬነ አቃፊነት? ድንቄም?
በፍርሰት፣
በንደት፣
በውድመት፣
በቀውስ፣
በቃጠሎ፣
በማተራመስ፣
በክህደት፣
በበቀለኝነት የበቀለ ትውልድ የለም። የከሰለ እንጂ። ኢትዮጵያን አከሰሏት፣ ከክብሯ አውርደው ሰቀዟት።
አቅመ ቢስ ደካማ፣ ሰነፍም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
22/03/2021
የመቃብር ሥፍራው አብይዝም ከሥሩ
የሚነቀልበት ቅዱስ ዕለት ናፈቀኝ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።