#ጁቡቲ ኢትዮጵያን #ትዳፈርን???? በአብይዝም የታሰበው ትርፍ ምን ይሆን??? የአሳቻ ነገር ………

 

 

#ጁቡቲ ኢትዮጵያን #ትዳፈርን???? በአብይዝም የታሰበው ትርፍ ምን ይሆን??? የአሳቻ ነገር ………
 
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
 
"ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ።" ከህዳር ዝናብ እና ከኮበሌ መሪ ያድናችሁ ይላል ቅኔያችን። አሁን ሞት የተፈረደበት አማርኛ ብልሁ ቋንቋ ።
 
#ጁቢቲ አገር ሆና ስሜን እና ደቡብ ከኢትዮጵያ ተሽለው ኢትዮጵያን #ይፈታተኗታል። ግብጽም ለኢትዮጵያ አርፋላት አታውቅም። ምን ይደረግ ተፈሪነቷ ቀን ከዳውና እና በሃሳብ ደረጃ የማይታሰቡ ጥቃቶች ኢትዮጵያ እያስተናገደች ነው። አሁን በሞቴ ጁቡቲ ኢትዮጵያን #ትድፈር? ምን ዓይነት መቀናጣት ይሆን???
ደቡብ ሱዳን በአቅሙ የኢትዮጵያን መሬት ዘርፎ ወረዳ #ስያሜ መስጠቱን ሰምተናል። የስሜኑም እንዲሁ። የአብይዝም አገዛዝ አማራ ላይ የቦንብ ናዳ ሲያዘንብ ውሎ ያድራል። #ግን #አብይዝም #የማን #ነው? #ተልዕኮውስ #ምንድን #ነው???
ፀረ #አዲስ አበባ?
ፀረ #ቀደምት ታሪክ?
ፀረ አማራ?
ፀረ #ግዕዝ?
ፀረ #ስሜን ኢትዮጵያ?
ፀረ #ትውልድ?
ፀረ የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ?
#ፀረ ፋሲል ቅርስ እና ውርስ?
ፀረ አማርኛ ፊደላት?
ፀረ #ቀደምት #ስልጣኔ ግን የ50 ዓመት ታሪክ ያላቸው የአንፖል ስልጣኔ ምርኮኛ፤ የፒኮክ አምላኪ። እርግጥ አብይዝም ዓላማውም ግብሩም #ስውር እና #አሳቻ ነው። ብልህ ዊዝደም ጥቃት አውጪ አላገኜም።
"ትናንት ከአቶ ደስታ አለሙ አጭር መረጃውን አንብቤ ነበር። አሁን ከቤታችን ቤተኛ አቶ መርጋት አለነ ይህን መረጃ አጋርተዋል።
'ሀገሪቱ መንግስት አልባ መሆኗን አስመስክራለች። የውሸት ዶክተሩ አብይ አህመድ በ6 አመት እድሜ በተሳካ ሁኔታ ሀገሪቱን አፈር ከደቼ አብልቷታል።"
"ትንሽየዋ ጎረቤታችን ጂቡቲ በአፋር ክልል በኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ላይ ለቀብር በተሰባሰቡ የአፋር ወንድሞቻችን ላይ የድሮን ድብደባ አድርጋለች። ለዚህ አፀፋ ምላሽ የሚሰጥ ወታደራዊ አቅም እንደሌላት አሳይታለች። የሀገሪቱን ዜጎች በተለይ አማራውን ለመጨፍጨፍ ከUAE ቢሊዮን ደላር ተበድሮ ይጨፈጭፋል።
ቀሪ ቢኖርም የአማራ ህዝብ መጨፍጨፊያ እንጅ የሀገር ዳር ድንበርን የማስከበር ወይም የውጭ ጠላትን መመከቻ የሚሆን እንደሌለ አመላካች ምልክቶች ወጥተዋል።"
" መረጃወች እንደሚጠቁሙት ጂቡቲ የመጀመሪያዋን የድሮን ሙከራ በኢትዮጵያውያን ላይ አድርጋለች።"
"ኢትዮጵያ በመፍረስ ላይ መሆኗን የተረዱት ጎረቤት አገሮች ከምንጊዜውም በላይ ለመሬት ወረራ ተዘጋጅተዋል። በዚህም ደቡብ ሱዳን ጋምቤላን የወረረች ሲሆን ሶሚሊያ የሶማሌ ክልልን በወረራ ለመያዝ ሙከራ ላይ ስለሆነች ጂቡቲም አፋርን የመጠቅለል ምኞት እንዳለት ነው የሚነገረው።"
"ሀገር ወዳዱ የአፋር ህዝብ ሆይ ተደራጅተህና ከፋኖ ጋር አብረህ ህልውናህን አስጠብቅ።''
 
ጂቡቲ በአፋር ክልል በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 8 ሰዎች ሲገደሉ፤ ሌሎች 6 ሰዎች ቆሰሉ
 
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
02/02/2025
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

 

 

 

 

https://www.bbc.com/amharic/articles/cm23131lk5do

ጂቡቲ በአፋር ክልል በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 8 ሰዎች ሲገደሉ፤ ሌሎች 6 ሰዎች ቆሰሉ

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

የእኔ እማ ልዕልቴ እንዴት ነሽ?