ሥነ ግጥም፤

ዝምም
ዝምዝም
ዝምዝምም
ዝምምዝምም
ዝምምምምምዝም
ዝምምምምምዝምምም
ዝምምምምዝምምምምምም
እምምምዝምዝምምምምምምም
መዝመምመዝመምዝምምምምዝም
ዝምም- የተስፋ ህመም
 ራዕይን አናዝመምም አናሰምም
ስንፍናን አናስታምም፣
ዛሬን እናስቀድም፡
 በድርጊት እናቅልም።
ድክመት አንደጋግም
 አንጋደም፡
ትግል እንዳይለግም
በታቱ አናዝግም።

  • ·        እርእስ አናዝግም
  • ·        ውል መጸሐፍ ለህትምት የበቃ።

           ተጻፈ፣--- ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም  ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
በቃችሁ ይበለን  አዶናይ ቅኖችን ያለምልምልኝ አዶናይ፤ 



አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።