የፊደል ሥህን።
„ነገር ግን በሞኝነት እላለሁ፤ ማንንም በሚደፍርበት እኔ ደግሞ እደፍርበታለሁ።
ዕብራውያን ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ። የአብርሃም ዘር ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ።
የክርስቶስ አገልጋዮች ናቸውን? እንደ እብድ ሰው እላላሁ፤ እኔ እበልጣለሁ
በድካም አብዝቼ፤ በመታሰር አትርፌ፤ በመሞት ብዙ ጌዘ ሆንሁ።“
የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልክት ወደ ቆረንቶስ ምዕራፍ ፲፩ ከቁጥር
፳፪ እስከ ፳፫
ከሥርጉተ©ሥላሴ
03.10.2018
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።
ሀ. የኪዳን ዘለበት
የመኖር ሰንሰለት
ለ. ታማኝነት - መዳህኒት ስክነት
የፍጽምና - ክብረት። መለከት
ተግባረ - ማህሌት ሐሤት
አንድ ለአንድ አብነት። በአህቲ ስብኃት።
ሐመረ-ህብረት ለይኩነ- ሰናይት
ቤተ- የምኽረት። በአህድዮሽ ሕይወት።
የመተሳሰብ
ገነት ሥምረት
ንጹህ፣ ፍቅረ-ብሥራት። ዕ
የሦስት ጉልቻ
ሰገነት ር
በባለ
ማርዳ - የውስጥ ዕምነት ገ
ጽናት
እስከ ዕልፈ .---- ት።
- አነባቡ ... ከላይ ከ“ሀ“ ተነስቶ ወደ ታች ይወርድ እና
እንደ ገና ከ „ለ“ ተነስቶ ታች
ይወርዳል። ከታላቅ አክብሮት እና ትህትና ጋራ።
·
ውል መጸሐፍ ለህትምት የበቃ።
·
እርእሱ ዕርገት።
ተጻፈ፣---
ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
v ውዶቼ መጠኑን ለመጨመር ዲዛይኑ ስለሚበላሽብኝ እንዲሁ ትቼዋለሁኝ።
·
በቃችሁ ይበለን! ቅኖችን ያለምልምልኝ፤
ጠማሞችን ያቃናልን አዶናይ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ