ገለማኝ/ ግጥም
„የሚመካ ግን በጌታ ይመካ እግዚአብሄር የሚያመሰግነው እንጂ
ራሱን የሚያመስግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለም።“
መልክት ወደ ቆረንቶስ ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፲፯ እስከ ፲፰
ከሥርጉተ©ሥላሴ
03.10.2018
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።
ገለማኝ
*
አለኩ ተጓዳጅ
ተጋፊ መጂ
ገለማኝ ነጋጅ።
ማተበ - ፈት- ትእግስት ፈጅ
ይሉኝታ ቢሰ መጅ።
ስውረ - ህሊና፣ ውላጅ
አረም የበላው ደጅ።
ጥቅምን፣ ... አሳዳጅ
ግላዊ አሸርጋጅ።
· ውል መጸሐፍ ለህትምት የበቃ።
v ተጻፈ፣--- ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
· በቃችሁ ይበለን!
ቅኖችን ያለምልምልኝ፤
ጠማሞችን ያቃናልን አዶናይ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ