የሥነ ቃል ላሂ።
„ወደ እናንተ
ስመጣ ይህ ሦስተኛዬ ነው።
ሁሉ ነገር
በሁለትና ሦስት ምስክር አፍ ይጸናል።“
ወደ ቆረንቶስ
ምዕርፍ ፲፫ ቁጥር ፩
ከሥርጉተ©ሥላሴ
03.10.2018
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ
የትዝታ
እፍታ ሲመጣ በአንድ አፍታ
ለታታ ልቤ በኃይል
መታ። ለታታ
()
መንፈሴ
ተረታ ሳይሰጠኝ ተርታ
በታታ
የትዝታ ህቅታ። በታታ
ብርታቴ ተፈታ ጽናቴ ተረታ
ሳልደርስ ለገበታ
ከርታታ።
- · እርእስ የትዝታ ህቅታ።
- · ውል መጸሐፍ ለህትምት የበቃ።
ተጻፈ፣---
ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
v ውዶቼ የሥነ ግጥሙን መጠኑን ለመጨመር ዲዛይኑ ስለሚበላሽብኝ እንዲሁ ትቼዋለሁኝ። ለንባብ ደቀቅ ቢልም ረጅም ባለመሆኑ አይከብድም የሚል እምነት አለኝ ብዬ አስባለሁኝ።
·
በቃችሁ ይበለን! ቅኖችን ያለምልምልኝ፤
ጠማሞችን ያቃናልን አዶናይ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ