የትውፊት አብራክ /ግጥም/
„ስለ ነፍሳችሁ በብዙ ደስታ ገንዘቤን እከፍላለሁ፤
ራሴን እንኳን እከፍላለሁ፤ ከመጠን ይለቅ ብወዳችሁ
በዚህ ልክ ፍቅራችሁ የሚያንስ ነውን?“
የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልክት
ወደ ቆረንቶስ ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ከ፲፭ እስከ ፲፮
ከሥርጉተ©ሥላሴ
03.10.2018
ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።
የትውፊት አብራክ
***
ክክ
ክክክ ክክክ
ልክክክ ክክ
ስልክክ ክክ
የጎበዝ ክክ ሙክክ! ክክ
አይልም ሹልክ! ሙክክ
ያስኬዳል በእንብርክክ!
ጠላትን አሳክክ
የጥበትን ንክ
ያሳውቃል ልክ!
ደሙ አለው ውብ መልክ!
የትውፊት ውል አብራክ!
- · ውል መጸሐፍ ለህትምት የበቃ።
ተጻፈ፣--- ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
v ውዶቼ መጠኑን ለመጨመር ዲዛይኑ ስለሚበላሽብኝ እንዲሁ ትቼዋለሁኝ።
· በቃችሁ ይበለን! ቅኖችን ያለምልምልኝ፤ ጠማሞችን ያቃናልን አዶናይ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ